Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ተመድ በመካከለኛው ምስራቅ የሚስተዋለው አደገኛ የበቀል አዙሪት እንዲቆም አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን አደገኛ የበቀል አዙሪት ማስቆም አስፈላጊ መሆኑን በአጽንኦት አስገንዝበዋል። የዋና ፀሐፊው ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱጃሪች በሰጡት መግለጫ፤ ዋና ፀሐፊው…

የኬንያ መከላከያ ሃይል ዋና አዛዥ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ መከላከያ ሃይል ዋና አዛዥ ጄኔራል ፍራንሲስ ኦጎላ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የኬኒያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ አደጋውን ተከትሎ አስቸኳይ ስብሰባ መጥራታቸውን የኬኒያ ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ…

የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የተመድ አባልነት ጥያቄ ላይ ድምፅ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በፍልስጤም የአባልነት ጥያቄ ላይ በነገው እለት ድምፅ እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡ ከምክር ቤቱ 15 አባል ሀገራት ዘጠኙ ድምጽ የሚሰጡ ከሆነ እና ከአምስቱ ድምፅን በድምፅ የመሻር መብት ካላቸው ሀገራት…

በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከተከሰተው የጎርፍ አደጋ በኋላ ፍርስራሹን የማጽዳት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከፍተኛ ዝናብ በመጣሉ ከተከሰተው የጎርፍ አደጋ በኋላ ፍርስራሹን የማጽዳት ስራ ተጀምሯል፡፡ እስካሁን ባለው መረጃ የጎርፍ አደጋው የአንድ ሰው ህይወት ማለፍ ምክንያት ሲሆን፥ የመኖሪያ ቤቶችና ንግድ ቤቶች በከባድ አውሎ…

በዱባይ የተከሰተው ጎርፍ በከተማዋ እንቅስቃሴ ላይ ከባድ ተጽዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በዱባይ የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ በከተማዋ እንቅስቃሴ ላይ ከባድ ተጽዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ። በከተማዋ ወደ ዱባይ ኢንተርናሽናል አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስደውን መንገድ ጨምሮ አውራ ጎዳናዎችና…

አሜሪካ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን÷ አሜሪካ የኢራን ሰው አልባ ድሮን እና ሚሳኤል ፕሮግራምን ኢላማ ያደረገ ማዕቀብ ትጥላለች ብለዋል፡፡…

እስራኤል በኢራን የሚሳኤል መርሀ ግብር ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ያልተጠበቀ ጥቃት በግዛቷ ላይ ማድረሷን ተከትሎ እስራኤል በኢራን የሚሳኤል መርሀ ግብር ላይ አዲስ ማዕቀብ እንዲጣል ጥሪ እያቀረበች ነው። እስራኤል በኢራን ላይ ምን ዓይነት የአፀፋ እርምጃ ትወስዳለች በሚል ብዙዎች በመጠባበቅ ላይ ቢሆኑም፤…

ፕሬዚዳንት ማክሮን ለጋሾች ለሱዳን 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጡ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ለአንድ ዓመት በዘለቀውና ህዝቡን የረሃብ አፋፍ ላይ በጣለው ጦርነት ውስጥ ለምትገኘው ሱዳን የዓለም ለጋሾች ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ ለመስጠት ቃል መግባታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በፓሪስ…

በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ አለማሳረፉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራንና በእስራኤል መካከል የተፈጠረው ውጥረት በዓለም የነዳጅ ዋጋ ላይ ተጽዕኖ ባለማሳረፉ በእስያ ሀገራት የነዳጅ ዋጋ መቀነሱ ተገለፀ፡፡ ዓለም ዓቀፉ የነዳጅ ዋጋ ተመን አውጭ የሆነው ብረንት ኦይል እንዳስታወቀው÷ የነዳጅ ዋጋ ከወትሮው የዋጋ…

ተመድ ኢራንና እስራኤል ከግጭት እንዲታቀቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ኢራን እና እስራኤል ወደ ጦርነት ሊገቡ ይችላሉ በሚል ስጋት እራሳቸውን እንዲቆጣጠሩ ጠይቋል፡፡ የተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ትናንት ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ ያለፉትን ሁለት ሳምንታት የአየር…