Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በ79ኛው የተመድ ጉባዔ ላይ ቁጣና ዛቻ የተቀላቀለበት ንግግር አድርገዋል፡፡
በንግግራቸውም÷ዜጎች ወደ ቀያቸው እስካልተመለሱ ድረስ እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትወስደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ…
በእስራኤልና ሂዝቦላህ መካካል የሚካሄደውን ጦርነት የማስቆም አቅም ያላት አሜሪካ ብቻ ናት ስትል ሊባኖስ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔልና ሂዝቦላህ መካካል የሚካሄደውን ጦርነት የማስቆም አቅም ያላት አሜሪካ ብቻ እንደሆነች የችግሩ ሰለባ የሆነችው ሊባኖስ አስታወቀች።
የሁለቱ ወገኖች ጦርነት መነሻ አጋርነቱን ለሃማስ ለማሳየት ሚሳዔሎችን ወደ እስራዔል ማስወንጨፍ በጀመረው…
ስራኤል በሂዝቦላህ ዒላማዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ስትፈፀም ታጣቂ ቡድኑም ምላሽ እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በሚገኙ የሂዝቦላህ ኢላማዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈፀሟ ሲነገር ሂዝቦላህም በምላሹ በእስራኤል ግዛት የሮኬት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው÷ በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመው የአየር ጥቃት በርካታ…
ስምምነቱ አፍሪካ ላይ እየደረሰ ያለው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲታረም ያደርጋል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የጸደቀው ስምምነት አፍሪካ ላይ እየደረሰ ያለው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲታረም መንገድ እንደሚከፍት ጠቆሙ፡፡
የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ተግዳሮት ናቸው ያላቸውን…
በሱዳን ያለው ቀውስ በነዳጅ አቅርቦቷ ላይ ተጽዕኖ ማስከተሉን ደቡብ ሱዳን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለው ቀውስ በትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት መፍጠሩ በነዳጅ አቅርቦቷ ላይ ተጽዕኖ ማስከተሉን ደቡብ ሱዳን ገለጸች።
በነዳጅ ማስተላለፊያዎች ባሉባቸው አካባቢዎች በመሃመድ ሀምዳን ዳጋሎ (ሄምቲ) የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል…
የኢራን አብዮታዊ ዘብ የኤሌክትሮኒክስ መገናኛዎች ጥቅም ላይ እንዳይውሉ አገደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ ፔጀር እና ዎኪ ቶኪ የተባሉት የአሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች በአባላቱ ጥቅም ላይ እንዳይውሉ ማገዱ ተገለፀ፡፡
ክልከላው በግንኙነት መሳሪዎች ፍንዳታ ምክንያት በርካታ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን አባላትና አመራሮች ለሞት እና ለአካል…
“ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንድትሆን አንፈቅድም”- ተመድ
አዲስ አበበ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንድትሆን መፍቅድ የለብንም” ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሳሰቡ፡፡
ዋና ጸሐፊው በእስራኤል እና ሂዝቦላህ መካከል እየተደረገ ያለው ጦርነት ሊቆም እንደሚገባ ከዓረብ ኒውስ ጋር በነበራቸው…
የሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ የሆነው ኢብራሂም አቂል ተገደለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ ቤሩት ውስጥ እስራኤል በሰነዘረችው የአየር ጥቃት የሂዝቦላ ከፍተኛ አዛዥ የሆነው ኢብራሂም አቂል መገደሉ ተነገረ።
እስራኤል የሂዝቦላ ቡድን ከፍተኛ አዛዥ የሆነውን ኢብራሂም አቂልን ዒላማ አድርጋ የአየር ጥቃቱን መፈጸሟን የሊባኖስ…
በሂዝቦላህ ላይ የተፈጸመው የኤሌክትሮኒክስ ጥቃት በቀጣናው አዲስ ውጥረት መፍጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሌባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ ላይ ያነጣጠረው የመገናኛ ሬዲዮ እና የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ቀጣና አዲስ ውጥረት መቀስቀሱ ተገልጿል፡፡
በሌባኖስ ፔጀርና ዎኪ ቶኪ የተሰኙ ሂዝቦላህ በብዛት የሚጠቀማቸው መገናኛ መሳሪያዎች…
ኖርዌይ በ2025 በነዳጅ የሚሠሩ መኪኖችን መሸጥ ላቆም ነው አለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን አውሮፓዊቷ ሀገር ኖርዌይ በፈረንጆቹ 2025 በነዳጅ የሚሠሩ መኪኖችን መሸጥ ያቆመች የመጀመሪያዋ ሀገር ለመሆን አቅጃለሁ አለች፡፡
ነዳጅ ለውጭ ገበያ ከሚያቀርቡ ሀገራት አንዷ የሆነችው ኖርዌይ÷ በነዳጅ ከሚሠሩ ይልቅ የኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ…