Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

ኮሮና ቫይረስ

ተጨማሪ 304 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 56 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርግ 304 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቫይረሱ የተገኘባቸው ከአዲስ አበባ ከተማ 157፣ ከትግራይ ክልል 36፣ ከኦሮሚያ ክልል 46፣ ከጋምቤላ…

በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ከመምጣቱ ባሻገር በፀና የታመሙት ቁጥር ተበራክቷል – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር በፍጥነት እየጨመረ ከመምጣቱ ባሻገር በፀና የታመሙት መበራከት አሳሳቢ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በኢትዮጵያ መጋቢት 4 ላይ በ48 አመት ጃፓናዊ ጎልማሳ አንድ ብሎ የጀመረው…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሺህ 766 ደርሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 7 ሺህ 766 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ትናንት በ24 ሰአታት ውስጥ ለ3 ሺህ 922 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 206 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውም አስታውቋል።…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ከ5 ሺህ በላይ ሲደርስ ባለፉት በ24 ሰዓታት የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 5 ሺህ 34 መድረሱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 34 የላብራቶሪ ምርመራ 186 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መግለፁን ተከትሎ ነው…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅም ለሌላቸው ዜጎች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመዲናዋ ከአራዳ ክፍለ ከተማ ለተውጣጡ 203 ቤተሰቦች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ዛሬ አከናውኗል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ከተከሰተበት ማግስት አንስቶ አቅም የሌላቸውን ዜጎች ለመደገፍ ከተለያዩ…

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎች ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ግማሽ ሚሊየን ብር የሚያወጡ የሙቀት መለኪያ መሳሪያዎችን ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ፡፡ በርክክቡ ወቅት የጤና ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ እንደተናገሩት የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ለሚደረገው…

በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 577 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 2 ሺህ 577 መድረሱን የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው መረጃ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 98 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገልጿል።…

ተጨማሪ 176 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰው ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 636 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 176 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ከዚህ ውስጥ 98 አዲስ አበባ፣ 33 አማራ ክልል፣ 31 ትግራይ ክልል፣ 7 ሶማሌ ክልል፣…

ባለፈው አንድ ወር ውስጥ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች በ10 እጥፍ መጨመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አንድ ወር ውስጥ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ከመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ጋር ሲነፃፀር በ10 እጥፍ መጨመሩን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዮት አስታውቋል። በመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ብዛት 250 የነበረ…