Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ ዊቻትናቲክቶክ ላይ ከእሁድ የሚጀምር እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ዊቻት እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዕውቅናው እየናኘ የመጣው ቲክቶክ ዳውንሎድ እንዳይደረጉ ከእሑድ የሚጀምር እገዳ መጣሏን አስታወቀች፡፡ ይህ የተሰማው የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ውሳኔ ተከትሎ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የንግድ አስተዳዳሪው…

የፍቺ ጥያቄ በ300 ፐርሰንት መጨመሩ እየተነገረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፍቺ ጥያቄ በ300 ፐርሰንት መጨመሩ ዘጋርድያን ትናንት ማምሻውን ዘግቧል፡፡ የፍቺ ጥያቄው በዚህ መጠን ሊጨምር የቻለው የኮሮና ቫይረስ ባስከተለው መዘዝ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ ሰዎች ስለ ስለሞት…

የኤፍ.ቢአ.ይ ኃላፊ ሩስያ አሜሪካ በቅርቡ በምታካሂደው ምርጫ ላይ ጣልቃ ለመግባት እየሞከረች ነው ሲሉ አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ.ቢአ.ይ) ኃላፊ  ክርስቶፈር ሬይ ሩስያ ዋሽንግተን በቅርቡ በምታካሂደው ምርጫ ላይ ጣልቃ ለመግባት እየሞከረች ነው ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡ አሜሪካ በቅርቡ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫዋን ለማድረግ እየተሰናዳች ትገኛለች፡፡…

እንደ ሸረሪት ግድግዳ የሚወጣው ህንዳዊ ህጻን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነገሩ በህንድ ፕራዳሽ ግዛት የተፈጸመ ነው፡፡ የሰባት ዓመቱ ህጻን ያሻርዝ ጉኣር አንድ ለየት ያለ ነገር በመሞከር አለምን አስገርሟል፡፡ ጉኣር የሦስተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ካናፑር በምትባል ከተማ ውስጥ ከቤተሰቦቹ ጋር ነው የሚኖረው፡፡ ጉኣር…

የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የቀድሞው ፕሬዚዳንት ላሚን ዲያክ አራት ዓመት ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የቀድሞ ፕሬዚዳንት ላሚን ዲያክ በሙስና ጥፋተኛ ተብለው አራት ዓመት ተፈረደባቸው፡፡ የ87 ዓመቱ ላሚን ዲያክ ከሙስና በተጨማሪ በህገውጥ የገንዘብ ዝውውር ተጠያቂ ተደርገዋል፡፡ በአውሮፓውያኑ 2012…

የፌደራልና የክልል መንግሥታት በሀገሪቱ የተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎችን አስመልክቶ መንግሥት የወሰዳቸውን እርምጃዎች ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል እና የክልል መንግሥታት አመራሮች በሀገሪቱ በርካታ ክልሎች ያጠቃውን የተፈጥሮ አደጋ አስመልክቶ መንግሥት የወሰዳቸውን እርምጃዎች መገምገማቸው ተገለጸ። ግምገማውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በዛሬው እለት በጠቅላይ…

አቶ ልደቱ አያሌው ክስ ቀረበባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ልደቱ አያሌው የጦር መሳሪያ አስተዳደር አዋጅ 1177/2012 አንቀጽ 22 ንዑስ አንቀጽ 3ትን በመተላለፍ ያልተፈቀደ የጦር መሳሪያ በመያዝ ወንጀል ክስ ቀረበባቸው፡፡   ክሱ በዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዳማ ከተማ በምስራቅ…

የናይጄሪያዋ ግዛት ህፃናትን የሚደፍሩ ግለሰቦች እንዲኮላሹ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜናዊ ናይጄሪያ የምትገኘው ካዱና ግዛት ህጻናትን የሚደፍሩ ግለሰቦች በህክምና እንዲኮላሹ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች፡፡ የካዱና ገዢ ናስር አህመድ ኤል ሩፋይ አዲሱ የወጣው ህግ ላይ ትናንት ማምሻውን ፊርማቸውን አኑረዋል፡፡ አዲሱ ህግ ከ14…

ዩ.ኤስ.ኤይድ በአፋር ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ዜጎች የ650 ሺህ ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ልማት ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ዜጎች የ650 ሺህ ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ድጋፉ ለህይወት አድን ስራዎች እንደሚውል ነው የገለጸው፡፡ እንዲሁም በተለያዩ…

በኢትዮጵያና በኢንዶኔዥያ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች አደጋ ኩባንያውና ተቆጣጣሪው ባለስልጣን ተጠያቂ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያና በኢንዶኔዥያ በተከሰከሱት ሁለት ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች አደጋ የአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግና የፌደራል አቪዬሽን ባለስልጣን አካላት ተጠያቂ ተደረጉ፡፡ ምርመራውን ለ18 ወራት ሲያካሂድ የቆየው የአሜሪካ ምክርቤት ቦይንግ…