ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር በመውረር የአፍሪካ ቀንድን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ ጥላለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታ ድርጅት (ኢጋድ) ሊቀመንበር ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር በመውረር የአፍሪካ ቀንድን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ላይ መሰማራቷ የሚያሳዝን ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።…