Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በግማሽ ዓመቱ 39 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ2012 ግማሽ በጀት ዓመት 39 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ብድርና እርዳታ ማግኘቷን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ ብድሩ የተገኘው ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት እና ሀገራት መሆኑን አስታውቋል።…

ማይክ ፖምፔዮ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ በኢትዮጵያ ላለፉት ሁለት ቀናት ያካሄዱትን ጉብኝት አጠናቀቁ። ማይክ ፖምፔዮ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ሲመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

ብሪታኒያ ዝቅተኛ የሙያ ክህሎት ላላቸው ሰራተኞች ቪዛ እንደማትሰጥ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ ዝቅተኛ የሙያ ክህሎት ላላቸው ሰራተኞች ቪዛ እንደማትሰጥ አስታወቀች። ከአውሮፓ ህብረት ጋር ከፈጸመችው ፍቺ በኋላ መንግስት አዲሱን የስደተኞች እቅድ ይፋ አድርጓል። በዚህም የብሪታኒያ መንግስት አሰሪዎች በዝቅተኛ የሰራተኛ ዋጋ ላይ…

ማይክ ፖምፔዮ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ተወካዮች ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በዴሞክራሲያዊ ስርዓት ውስጥ የሃይማኖት ነፃነት አስፈላጊነትን በተመለከተ መምከራቸው ነው የተገለጸው።   የውጭ…

100 ፊኛዎችን በ23 ሰከንድ በእግሩ ያፈነዳው አሜሪካዊ የአለም ክብረ ወሰን ሰበረ

አዲስ አበባ፣የካቲት10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነዋሪነቱ በኢዳሆ የሆነው አሜሪካዊ በ23 ነጥብ 69 ሰከንድ በእግሩ 100 ፊኛዎችን በማፈንዳት የአለም ክበረ ወሰን ሰብሯል፡፡ ዴቪድ ሩሽ የተባለው ግለሰቡ ሣይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ ና የሂሳብ (ስቲኢም)ትምህርቶችን  ለማሳደግ በሚል አላማ  ከ…

የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ባለድርሻ አካላት አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ባለድርሻ አካላትና የክልል መስተዳድሮች አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች…

የሶሪያው ፕሬዚዳንት 900 ሺህ  ተፈናቃዮችን ለመመለስ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሶሪያ ፕሬዚዳንት በሽር አል አሳድ 900 ሺህ ተፈናቃዮችን የመመለስ ስራው እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል፡፡ የሶሪያ ፕሬዚዳንት ባሻር አል አሳድ በመጨረሻው የአማጽያን ይዞ ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት እንደሚቀጥል ቃል የገቡ ሲሆን ጦርነቱ ባይጠናቀቅም…