ኢትዮጵያ ኮቪድ 19ኝን በመከላከል የመማር ማስተማር ስራዋን ያስቀጠለችበትን ተሞክሮ ለዓለም አቀፉ የትምህርት ውይይት መድረክ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የትምህር ውይይት ላይ ተሳትፋለች።
በመድረኩ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ገረመው ሁሉቃ ትምህርት ቤቶች በተዘጉበት ወቅት የመማር ማስተማር ስራውን በቴክኖሎጂ በመደገፍ ማስቀጠል መቻሉን ተናግረዋል።…