Fana: At a Speed of Life!

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ ሊገባ የነበረ የኮንትሮባድ እቃ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ከተማ ከ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

አቶ አሻድሊ ሃሰን በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የጉሙዝ ብሔረሰብ ተወላጆች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰንና ምክትል ርዕሰ-መስተዳድሩ አቶ ጌታሁን አብዲሳ በአሶሳ ከተማ ከሚገኙ የጉሙዝ ብሔረሰብ ተወላጆች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ውይይቱ "የጸረ-ሠላም ኃይሎችን እንቅስቃሴ በተጠናከረ…

በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ ጎንደር ቅርንጫፍ ለጤና ተቋማትና ለህልውና ዘመቻ 120″ሚሊየን ብር የሚገመት መድሃኒት አቅርቧል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት ኤጀንሲ የጎንደር ቅርንጫፍ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 120 ሚሊየን ብር የሚገመት መድሃኒት ለህልውና ዘመቻው በተለያዩ ግንባሮች ማቅረብ መቻሉን ገልፀ። የጎንደር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ተሾመ አግማስ ተቋሙ…

በሶማሌ ክልል በሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ በሚካሄደው 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ለክልል ምክር ቤትና ለፌዴራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሚወዳደሩ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎች ጋር በጅግጅጋ ተወያዩ። በውይይቱ የሶማሌ ክልል…

ለዲፕሎማቶች ስልጠና መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዲፕሎማቶች ስልጠና መስጠት ጀመረ፡፡ ስልጠናው ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን÷በስልጠናው ዓለምአቀፋዊ፣ አህጉራዊና ቀጣናዊ ሁነቶችና ሌሎች ጉዳዮችን የተመለከቱ ይዘቶች እንደሚዳሰሱ ተገልጿል። በሚኒስትር ማዕረግ…

በሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ከ201 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት ተፈፅሟል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሸማች ህብረት ስራ ማህበራት ለ2014 የዘመን መለወጫ በዓል ከ201 ሚሊየን ብር በላይ ግብይት መፈጸማቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የህብረት ስራ ማህበራቱ በክልሎች ከሚገኙ የግብርናና የኢንዱስትሪዎች ጋር…

የደቡብ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ሰመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ፣የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ጥላሁን ከበደ እንዲሁም ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች አፋር ክልል ሰመራ ገብተዋል፡፡ የደቡብ ክልል አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው…

በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ የ8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህም የአማራ ክልል ምክር ቤት የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና አማካይ ውጤት ለወንዶች 36 በመቶ እንዲሆን ወስኗል፡፡…

አቶ አሻድሊ በአሶሳ ወረዳ በኩታ ገጠም የተዘራ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን በአሶሳ ወረዳ በኮሞሽጋ 28 ቀበሌ እና በብልዱጊሉ ቀበሌ በኩታ ገጠም የተዘራ የበቆሎ ማሣን ጎብኝተዋል። በአሶሳ ወረዳ በ2013/14 ምርት ዘመን ከ85 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር…

ፋሲል ከነማ ከአል ሂላል ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ከአል ሂላል ጋር አቻ ሲለያይ ኢትዮጵያ ቡና በዩ አር ኤ ሽንፈት ገጥሞታል። የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ባህርዳር አለማቀፍ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ በጨዋታው ፋሲል ከነማ ከአል…