Fana: At a Speed of Life!

የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የ3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።   ድጋፉን የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ለመከላከያ ሰራዊት ዋር ኮሌጅ አዛዠ…

የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል እና የፈረስ ፌስቲቫል ለ82ኛ ጊዜ በደመቀ መልኩ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሪካዊ ፣ ባህላዊ እና ሀይማኖታዊ ዳራ ያለው በየዓመቱ ጥር 23 የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች ማህበር ክብረ በዓል እና የፈረስ ፌስቲቫል ዘንድሮ ለ82ኛ ጊዜ በደመቀ ሁኔታ ይከበራል።   የአገው ፈረሰኞች የነፃነት ተጋድሎ ያስመሰከሩና…

አቶ ሙስጠፌ ከአለም ምግብ ፕሮግራም የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከአለም ምግብ ፕሮግራም የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ሚካኤል ደንፎርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ሁኔታ ዙሪያ መምከራቸውን ርዕሰ መስተዳድሩ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሚያስገነባው ባለ 36 ወለል ህንፃ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለዋና መስሪያ ቤት ባለ 36 ወለል ህንፃ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡   በመርሃ ግብሩ ላይ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ፣ የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት…

ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የ43 ሚሊየን ብር ኘሮጀክት ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ፣ በአፋር እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በአሸባሪው ህወሃት ወረራና ተከስቶ በነበረው ግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው የጤና ተቋማት ተጠናክረው አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ የ43 ሚሊየን ብር ኘሮጀክት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ።…

የታጠቅነው ዘመናዊ መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሠላማዊ ዜጎች ሊጠቁ አይችሉም – ሌ/ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ አየር ኃይላችን የታጠቀው መሳሪያና ቴክኖሎጂ ዒላማውን ለይቶ የሚመታ በመሆኑ ሠላማዊ ዜጎች የጥቃት ሰለባ ሊሆኑ አይችሉም ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ አሸባሪው ህወሃት "የኢትዮጵያ አየር ኃይል…

በደቡብ ክልል የህብረተሰብ አቀፍ የተፋሰስ የልማት ስራ በኮንሶ ዞን በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የህብረተሰብ አቀፍ የተፋሰስ የልማት ስራ በኮንሶ ዞን በይፋ ተጀመረ፡፡ ከተፈጥሮ አደጋ እራስን ለመታደግ ተፈጥሮን መንከባከብና ማልማት ያስፈልጋል ሲሉ በክልል አቀፍ ይፋዊ ዝግጅቱ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ…

በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የስነ አዕምሮ እና የስነ ልቦና ህክምና ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዘርፈ ብዙ ምላሽ እቅድ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የስነ አዕምሮ እና የስነ ልቦና ህክምና ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል የዘርፈ ብዙ ምላሽ እቅድ ይፋ ተደርጓል፡፡   የጤና ሚኒስቴር እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር…

በደሴ በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት ቆመው የነበሩ የልማት ስራዎች በቅርቡ እንደሚጀመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ወረራ ምክንያት ቆመው የነበሩ የልማት ስራዎች በቅርቡ እንደሚጀመሩ የደሴ ከተማ አስተዳደር ገለጸ።   የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አበበ ገብረመስቀል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የሽብር…

የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ተቋም በኢትዮጵያ ህጋዊ ምዝገባ ማድረግ እንዲችል አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል-አምባሳደር ሬድዋን

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ተቋም የቦርድ አባላትን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።   አባላቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እና የውሃ ሙሌትን አስመልክቶ…