Fana: At a Speed of Life!

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስልጣን አገዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሞሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ የጠቅላይ ሚኒስትር ሞሀመድ ሁሴን ሮብልን ባለስልጣናትን የመሾም እና የመሻር ስልጣን አግጃለሁ ብለዋል፡፡ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የሆኑት አብዱላሂ ሞሃመድ(ፋርማጆ) የሃገሪቱንጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን…

ለአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን አባላት የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ላለፈው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን አባላት የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን በሱፐር ሊግ አሸናፊ በመሆን ወደ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ…

አትሌቷ የ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር እና 40 ግራም የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተበረከተላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ የተሳተፉ የልዑካን አባላት የእውቅናና የማበረታቻ መርሃ ግብር ተካሂዷል። በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ በ1500 ሜትር T-13 አይነስውራን ጭላንጭል ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችው አትሌት ትዕግስት…

የሚዲያ ባለሙያዎች ጉብኝት ለሰራዊቱ የሞራል ስንቅ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን ስራ አስፈፃሚዎች ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች እና በህልውና ዘመቻ እየተሳተፉ የሚገኙ የሰራዊት አባላትን ግንባር ድረስ ተገኝተው ጎብኝተዋል። ቡድኑ በደቡብ ጎንደር ዞን እና ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ በህወሓት…

ሃገራችን ከወራሪ ለመጠበቅ ወደ ውትድርና ስልጠና ገብተናል – የጎንደር ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከወራሪ ጠላት ለመጠበቅ ወደ ውትድርና ስልጠና መግባታቸውን የጎንደር ከተማ ምልምል ወጣቶች ገለፁ። ወጣቶቹ ይህን ያሉት በጎንደር ከተማ ወደ ስልጠና ለመሄድ ሽኝት በተደረገላቸው ወቅት ነው። ምልምል ወጣቶቹ የኢትዮጵያን ጠላቶች…

ለሃገር ህልውና በጋራ በመቆም የጁንታውን አላማ ለማክሸፍ ዝግጁ ነን – ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለሃገር ህልውና በጋራ በመቆም የአሸባሪውን ቡድን አላማ ለማክሸፍ ዝግጁ ነን አሉ በደሴ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ስልጠናቸውን የጨረሱ ወጣቶች። ወጣቶቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደተናገሩት÷ አካባቢያቸውን እና ሃገራቸውን ለመጠበቅ የሚያስችል…

በመዲናዋ ከደረጃ በታች ናቸው የተባሉ 11 ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የሚገኙ ከደረጃ በታች ናቸው የተባሉ 11 ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰርዟል፡፡ የአዲስ አበባ የትምህርትና ስልጠና ጥራት፣ ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ከደረጃ በታች ናቸው ያላቸውን የ11 ትምህርት ቤቶች የእውቅና ፍቃድ…

ቢሮው ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 የትምህርት ዘመን ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከመስከረም 3 ጀምሮ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ሥራውን ጀምሯል፡፡…

ባለሃብቶች ትርፋቸውን ብቻ ከማሰብ ይልቅ ሃገርን ማዳን ይገባቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አሁን ያለንበት ወቅት አስከፊ እና ፈተና የበዛበት በመሆኑ በተለይ የኢትዮጵያ ባለሃብቶች ትርፋቸውን ብቻ ከማሰብ ይልቅ ሃገርን ማዳን ይገባቸዋል ሲሉ አቶ መላኩ አለበል አሳሰቡ፡፡ አሸባሪው እና ዘራፊው ቡድን ስልጣን ላይ በቆየባቸው 27 ዓመታት…

ዞኑ በወረባቦና በተሁለደሬ ወረዳዎች በትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባችው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በወረባቦና በተሁለደሬ ወረዳዎች በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባችው ወገኖች ድጋፍ አደረገ። ጽሕፈት ቤቱ 1ሺህ ኩንታል ዱቄት፣ 2 ሺህ ሊትር ዘይት፣ 4 ኩንታል የሕጻናት አልሚ…