Fana: At a Speed of Life!

የፌቤላ ዘይት ፋብሪካ ምርት ወደ መዲናዋ መግባት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ንብረትነቱ የአቶ በላይነህ ክንዴ የሆነውን የፌቤላ ዘይት ፋብሪካ የሚያመርተውን ዘይት  ወደ አዲስ አበባ መግባት ጀምሯል። የፌቤላ የፓልም ዘይት ፋብሪካ  ለአዲስ አበባ ከፋብሪካው ምርት በወር 3 ሚሊየን ሊትር ዘይት ለማቅረብ   ስምምነት…

አቶ  ደመቀ መኮንን በካምፓላ የኢትዮጵያ  ኤምባሲ ባዘጋጀው 125ኛ የአድዋ ድል በዓል ላይ በበይነ መረብ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በካምፓላ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ባዘጋጀው 125ኛ የአድዋ ድል በዓል ላይ በበይነ መረብ ተሳተፉ። የኢትዮጵያ ኤምባሲ በካምፓላ ከማካራሬ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር “የአድዋ …

በኢትዮጵያ በቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን ዓለም አቀፍ ተጫራቾች የሚያወያይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ሁለት የቴሌኮም ኦፕሬተሮችን ለመምረጥ የሚያስችልና በቴሌኮም ኦፕሬተርነት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸውን ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የሚያወያይ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ በገንዘብ ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን አዘጋጅነት…

ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሲሰሩ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ መንግስቱና ህገመንግስታዊ ስርአቱ እንዲፈርስ ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ የፀረሰላም ቡድን አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሲሰሩ ነበር የተባሉት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ክስ ተመሰረተባቸው አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ክስ የተመሰረተባቸው በፌደራል…

አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎና የደቡብ  ክልል ምክትል ርእሰ መስተደድር  አቶ እርስቱ ይርዳ በጋሞ ዞን የተገነቡ መሰረተ ልማቶችን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የህዝብ  ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎና የደቡብ  ክልል ምክትል ርእሰ መስተደድር  አቶ እርስቱ ይርዳ በጋሞ ዞን በቦንኬ ወረዳ  የተገነቡ መሰረተ ልማቶችን መርቀው ከፈቱ፡፡ መሠረተ ልማቶቹ የመንግስት  መስሪያ ቤቶች  እና…

የአድዋ ድል በመላው ኢትዮጵያውያን ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ትግል የተገኘ የአፍሪካና የመላው ጥቁር ህዝቦች ድል ነው – ወ/ሮ ሎሚ በዶ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ በክልሉ  ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ ዋና ዋና ስራዎችን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህ ወቅት በመላው ኢትዮጵያውያን ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ትግል የተገኘ የአፍሪካና የመላው ጥቁር…

የጋፋት የልማት ሥምምነት የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታሪካዊውን ጋፋት የኢንዱስትሪ እና የጥበብ መንደር ለማልማት የሚያስችለው የስምምነት ፊርማ ሥነ ሥርዓት በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ፣ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር እና በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መካከል ተከናውኗል። ስምምነቱም…

የውጭ ሀገር ገንዘብና  የጦር መሳሪያ ሲያዘዋወሩ  የተገኙ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከ300 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር  ገንዝብ እና  ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት ተጠርጣሪዎችን  በቁጥጥር ሥር ማዋሉን   አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ቱት ኮር ለኢዜአ እንደገለጹት…