Fana: At a Speed of Life!

ኢንጅነር ታከለ ኡማ ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። ኢንጅነር ታከለ የጎተራ ቄራ ፑሽኪን አደባባይ እና የወሎ ሰፈር ዑራኤል የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ነው የጎበኙት። የመንገድ…

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ሊሻገሩ የነበሩ 96 ሴቶች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሱዳን ለመሻገር የሞከሩ 96 ሴቶች መያዛቸውን የጎንደር ከተማ ፖሊስ መምሪያ ገለጸ። ከተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች የመጡት ሴቶች ጎንደር ከተማ ባረፉበት ሆቴል ውስጥ ከህብረተሰቡ በተሰጠ ጥቆማ መያዛቸውን፥ የጎንደር ከተማ…

በመዲናዋ የከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰዓት ማሻሻያ ተደረገበት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የከባድ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ሰዓት ላይ ማሻሻያ ተደረገ። በዚህ መሰረት ጠዋት ከ3 ጀምሮ እስከ ቀኑ 10 ሰዓት ከ30 ድረስ መንቀሳቀስ ይችላሉ ተብሏል። ከዚህ ባለፈም ምሽት ላይ ከ12 ሰዓት በኋላ እንዲንቀሳቀሱ…

የቱኒዚያ አዲሱ መንግስት የመተማመኛ ድምጽ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ አዲሱ መንግስት በፓርላማው የመተማመኛ ድምጽ አገኘ። ፓርላማው ባለፈው ወር ማብቂያ ላይ በሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ካይስ ሳይድ የቀረበውን የኤልዬስ ፋክህፋክህን ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመትም አጽድቆታል። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመሰረተው…

ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ መካ የሚደረጉ ጉዞዎችን አገደች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ወደ መካ የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ እገዳ መጣሏን አስታወቀች። የጉዞ እገዳው ሐይማኖታዊ እና መደበኛ ተጓዦችን የሚያካትት ሲሆን፥ የስርጭት አድማሱን እያሰፋ ካለው የኮሮና ቫይረስ ጋር የተያያዘ መሆኑንም አስታውቃለች። ይህን…

የእንቅልፍ እጥረት እና ያልተስተካከለ አመጋገብ ሴቶችን ለልብ የጤና ችግር ያጋልጣል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንቅልፍ እጥረትና ያልተስተካከለ የአመጋገብ ስርዓት ሴቶችን ከልብ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ ችግር እንደሚያጋልጣቸው አንድ ጥናት አመላከተ። በአሜሪካ የተደረገውና ከሰሞኑ ይፋ የሆነው ጥናት የእንቅልፍ እጥረትና ያልተስተካከለ የአመጋገብ ስርአት…

ሶማሊያ የ330 ሚሊየን ዶላር እዳ ስረዛ ተደረገላት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለሶማሊያ የ330 ሚሊየን ዶላር እዳ ስረዛ መደረጉን አስታወቀ። እንደ ተቋሙ ገለጻ 100 አበዳሪዎች ለምስራቅ አፍሪካዊቷ ሃገር የዕዳ ስረዛውን ለማድረግ ተስማምተዋል። የዕዳ ስረዛው ሶማሊያ…

የአውሮፓ ህብረት ሰላማዊ አፍሪካን ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት እንደሚደግፍ ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት አፍሪካን ከጦር መሳሪያ ድምጽ ነፃ ለማድረግ በአፍሪካ ህብረት አባል አገሮች የተጀመረው ስራ እውን እንዲሆን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ። 10ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት የጋራ ስብሰባ በዛሬው እለት በአዲስ…

የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማጠናከር የሚያስችሉ ስራዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ይሰራሉ – የሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ማጠናከር የሚያስችሉ ስራዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ እንደሚሰሩ የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በሚኒስቴሩ የሰላም ግንባታ ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን መኮንን፥ በሃገር አቀፍ…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከጣሊያኑ አቻቸው ሉዊጂ ዲማዮ ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሮቹ በውይይታቸው በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ከዚህ ባለፈም ሃገራቱ በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ እንዲሁም…