Fana: At a Speed of Life!

ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን ከኪፕቾጌ ጋር ይፎካከራል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀነኒሳ በቀለ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን ከኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ ጋር እንደሚሮጥ አስታወቀ። ቀነኒሳ ከኪፕቾጌ ጋር ዳግም ለመወዳደር ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። ውድድሩን አስመልክቶ በሰጠው አስተያየትም በውድድሩ የተሻለ ነገር…

የሌሶቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ከባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ ስልጣናቸውን ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌሶቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶማሳ ታባኔ ከባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ ሥልጣናቸውን ሊለቁ መሆኑ ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፈረንጆቹ 2017 ከተፈጸመው የባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የሚል ውንጀላ መበራከቱን ተከትሎ ነው…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ስኬታማ ስምምነት የተደረሰበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ያደረጉት ጉብኝት ከውጭ ጉዳይ ፖሊሲ በሚመነጭና ለአፍሪካ ሀገራት በሚሰጥ ትኩረት የተከናወነ በመሆኑ ስኬታማ ስምምነት የተደረሰበት እንደነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ…

በደቡባዊ አፍሪካ 45 ሚሊየን ሰዎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ ፕሮግራም በደቡባዊ አፍሪካ 45 ሚሊየን ሰዎች ለምግብ እጥረት መጋለጣቸውን አስታወቀ። ለምግብ እጥረት ከተጋለጡት መካከል አብዛኛዎቹ ህጻናትና ሴቶች መሆናቸውም ተገልጿል። በደቡባዊ የአፍሪካ ሃገራት የተከሰተው…

በኦሮሚያ ክልል ግንባታቸው የዘገዩ ስድስት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ግንባታቸው የዘገዩ ስድስት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ከ556 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት በመመደብ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። በምክትል ርዕስ መስተዳድር ማዕረግ የግብርና ክላስተር…

አየር መንገዱ በኩዌት 2020 አቪየሽን ሾው ላይ እየተካፈለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩዌት እየተካሄደ ባለው 2020 አቪየሽን ሾው ላይ እየተካፈለ ነው። አየር መንገዱ በኩዌት ከሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነው እየተሳተፈ የሚገኘው። በኩዌት ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እየተካሄደ…

ኮሚሽኑ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን በሃገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርገው ጥረት የሃረሪ ክልል እገዛ እንደሚያደርግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድሩ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። የኮሚሽኑ አባላት በዛሬው ዕለት ከሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን…

የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ጥር ወር ላይ እንደሚካሄድ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ጥር ወር ላይ እንደሚካሄድ አስተናጋጇ ካሜሮን ገለፀች። ትናንት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) እና የካሜሮን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያካሄዱትን ስብሰባ ተከትሎ የካፍ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ዋንጫ ከፈረንጆፐቹ ጥር 1 እስከ…

ብሄራዊ የገጠር መሬት አስተዳደር መረጃ ስርአት አያያዝ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ብሄራዊ የገጠር መሬት አስተዳደር መረጃ ስርአት አያያዝ ይፋ አደረገ። አዲሱ የመሬት ይዞታ የመረጃ ስርአት አያያዝ ደረጃውን የጠበቀ፣ ዘመናዊና ስራን የሚያቀላጥፍ መሆኑን በግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ሀብትና የምግብ ዋስትና ዘርፍ…

በመዲናዋ የሚገኙ ባንኮች ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ ነው

አዲስ አበባ፣ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ባንኮች ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎች ላይ ለመሳተፍ የያዙት እቅድን ለመጀመር ዝግጅት እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ከሁሉም ባንክ ስራ አስፈፃሚዎች ጋር ተወያይተዋል።…