Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሶስትዮሽ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ስብሰባ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም በኢንተርኔት አማካኝነት…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 511 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታትም ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 884 የላብራቶሪ ምርመራ 511 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 94 ሺህ 128 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…

የደረሱ ሰብሎች ጉዳት ሳይደርስባቸው እንዲሰበሰቡ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል- አቶ ኡመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደረሱ ሰብሎች ጉዳት ሳይደርስባቸው እንዲሰበሰቡ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ሊረባረብ እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን ተናገሩ። ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዜና መጽሄት ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ የዘንድሮ…

የከተማ አስተዳደሩ ከብሉምበርግ ኢኒሽዬቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍቲ ድርጅት ጋር የትብብር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከብሉምበርግ ኢኒሽዬቲቭ ፎር ግሎባል ሮድ ሴፍቲ ከተባለ የአለም አቀፍ የመንገድ ደህንነት ግብረሰናይ ድርጀት ጋር የ15 ሚሊን የአሜሪካ ዶላር (555 ሚሊየን ብር) የትብብር ስምምነት ተፈራረመ። በዛሬው እለት…

የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት በድህነት ውስጥ ያሉ ዜጎችን ህይወት እየቀየረ ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት በድህነት ውስጥ ያሉ ዜጎችን ህይወት በመቀየርና ወደ ዘላቂ ልማት እንዲሸጋገሩ በማድረግ በኩል ትልቅ ሚና እንደነበረው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ሁለተኛው የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት…