Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንዱ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ ጋር በስልክ ተወያይተዋል። በትናንትናው እለት በስልክ በነበራቸው ቆይታም በወቅታዊ የኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ እንዲሁም በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን…

የብሄራዊ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በትውልድ መካከል ኢትዮጵያዊ በጎነት መተሳሰብና መከባበር እንዲጠነክር የሚያስችል ነው- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሄራዊ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በትውልድ መካከል ኢትዮጵያዊ በጎነት መተሳሰብና መከባበር እንዲጠነክር የሚያስችል ታሪካዊ ተግባር መሆኑን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ። ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በዛሬው እለት…

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ልዩ መልእክተኛ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማርዲያት ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እንዲሁም የኢትዮጵያ እና…