Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ላይ እየደረሰ ያለውን የተቀናጀ ጫናን የሚያወግዝ ሰለፍ በጣሊያን ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አገራችን ላይ እየደረሰ ያለውን የተቀናጀ ዘርፈ ብዙ ጫና ለማውገዝ ዛሬ በጣሊያን ሮም ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ የኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት እንዲሁም የሀገር…

በአቡዳቢ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት 14 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) አቡዳቢ የሚገኘው የኢትዮጵያውያን ኮሚዩኒቲ ማኅበር የአመራር ቦርድ አባላት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ፣ የውስጥና የውጭ ጠላቶች ተቀናጅተው…

አሸባሪው የትህነግ ቡድን አለኝ ከሚለው የደጀን ኃይሉ እየራቀ በመጣ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ ወጥመዱ እየገባ በመሆኑ ወደ መቃብር መውረዱ የማይቀር ነው…

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን የደጀን ኃይሉ እየራቀ በመጣ ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ወደ ወጥመዱ እየገባ በመሆኑ ወደ መቃብር መውረዱ የማይቀር እንደሆነ የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ አስታወቀ። ድል ያለመስዋዕትነት የማይታሰብ ነው…

አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈጸመው ጥቃት ከ200 ሺህ በላይ ሺህ ዜጎች ተፈናቅለዋል- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ እና አፋር ክልሎች በፈጸመው ጥቃት 200 ሺህ በላይ ሺህ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ…

ለትግራይ እና ለሌሎች አከባቢ ተረጁዎች የሚሆን የእርዳታ እህል ክምችት በመጋዘን አለ-ሳማንታ ፓውር

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 29፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ያለው መጋዘን 58 ሺህ ሜትሪክ ቶን እህል ይዟል ነው ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ። ሳማንታ ፓውር በቲውተር ገጻቸው እንዳሰፈሩት የእርዳታ እህሉ ተረጂዎች ጋር…

አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው ሳማንታ ፓወር ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 28፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሕወሃት እያደረገ ያለው ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳሳሰባቸው የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ ኤስ ኤድ) ኃላፊ ሳማንታ ፓወር ተናገሩ። በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (ዩ…

በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ እትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ እትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። "በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ሴቶች እና ወንዶች ልጆችሽ አንቺን ለመታደግ ዘብ…

ከኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የተሰጠ ማሳስቢያ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 23፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባችን አንድነትና ፅናት ለመሸርሸር ጠላት እየፈበረከ የሚረጫቸውን አሉባልታዎች መከላከል ያስፈልጋል ሲል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አሳስቧል። በመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የታየው ህብረትና በአንድነት መቆም ጠላቶቻችንን አስደንግጧል…

ለቀረበው ሀገራዊ ጥሪ የፖሊስ ልዩ ኃይል አባላት ለህግ ማስከበር ዘመቻው ወደ ግንባር አመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማስጠበቅ የሚደረገውን ሀገራዊ ጥሪውን በመቀበል ከክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ የጸጥታ አካላት በፌዴራል ፖሊስ አስተባባሪነት ለህግ ማስከበር ዘመቻው ወደ ግንባርና ወደ ተመደቡባቸው አምርተዋል፡፡…

አራት ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl መለስተኛ አውሮፕላን በምስራቅ ሀረርጌ ኮምቦልቻ ወረዳ ወደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ሰዎችን አሳፍሮ ከድሬድዋ ወደ ጅግጅጋ ሲጓዝ የነበረ ET-AMl መለስተኛ አውሮፕላን በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ዛሬ ወደቀ፡፡ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ሰዎች በህይወት መትረፋቸውም ታውቋል፡፡ አውሮፕላኑ ዛሬ…