Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከማዕድን የወጪ ንግድ ከ207 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከተለያዩ ማዕድናት የወጪ ንግድ ከ207 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አግኝታለች። በማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የማዕድን ግብይት ስራዎች ብቃት ማረጋገጥ ዳይሬክተር አቶ በትሩ ኃይሌ ለኢዜአ እንደገለጹት በ2012 በጀት…

በሲሚንቶ ምርትና ግብይት ላይ የታየውን የገበያ አለመረጋጋት ለመቅረፍ እየተሰራ ያለው ስራ አበረታች መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሲሚንቶ ምርትና ግብይት ላይ የታየውን የገበያ አለመረጋጋት ለመቅረፍ እየተሰራ ያለው ስራ አበረታች መሆኑን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ…

ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ማዕድናትን በሀገር አቅም ለመሸፈን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስቴር ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆኑ ማዕድናትን በሀገር አቅም ለመሸፈን እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመሆን በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድም ተፈራርሟል።…

ምርት ገበያው በሰኔ ወር 62 ሺህ 542 ቶን ምርት አገበያይቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሰኔ ወር 62 ሺህ 542 ቶን ምርት በ3 ነጥብ 72 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን አስታወቀ። በሃያ ሁለት የግብይት ቀናት ውስጥ አምስት የተለያዩ ምርቶችን ግብይት ከመፈጸሙ ባለፈ ለግብይት የሚመጣው የምርት መጠንም ጨምሯል ነው…

ግብርን በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ መክፈል እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግብር ከፋዩ ህብረተሰብ በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ውስጥ አመታዊ  ግብሩን በማሳወቅ ግብሩን እንዲከፍል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አሳሰበ። ቢሮው ዛሬ በከተማዋ ካሉ ግብር ከፋይ ተወካይ ነጋዴዎች ጋር የ2012 የግብር ማሳወቂያ ጊዜን በተመለከተ ምክክር…

ባለስልጣኑ ለሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች 12 የፍላጎት ጥያቄ መቀበሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ለሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ተቋማት የፍላጎት ጥያቄ መቀበሉን አስታወቀ፡፡ ባለሥልጣኑ ከቴሌኮም ፈቃዶች ጋር በተያያዘ የፍላጎት መግለጫውን ከአንድ ወር በፊት ይፋ ማድረጉን…

አየር መንገዱ ከአፍሪካ ግዙፍ 10 አየር መንገዶች ቀዳሚው ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ግዙፍ አየር መንገዶች አሁንም በቀዳሚነት ተቀምጧል። እንደ አፍሪካ ሎጂስቲክስ ዶት ኮም ዘገባ አየር መንገዱ በሚሰጠው አገልግሎት አሁንም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኗል። አየር መንገዱ በመንገደኞች ብዛት፣ በመዳረሻ…

በተቀመጠው የሲሚንቶ ዋጋ መሰረት ግብይት በማይፈጽሙ የሲሚንቶ አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት ካስቀመጠው የሲሚንቶ ዋጋ በላይ በሚሸጡ የሲሚንቶ አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሲሚንቶ ግብይት ውስጥ ያሉ ህገ-ወጥ ደላሎችን ከገበያ ሰንሰለቱ በማስወጣት…

ኢትዮጵያ እና የዴንማርኩ ዳንስኬ ባንክ ግሩፕ የ117 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በዴንማርኩ ዳንስኬ ባንክ ግሩፕ መካከል የ117 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና የባንኩ ዳይሬክተር ጀልስፐር ፒተርሰን እና ምክትል ዳይሬክተሩ ኦላፍ…

ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ልታቋቁም ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤስ ኬ የተሰኘው የደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ኩባንያ ከደቡብ ኮሪያ የደን አገልግሎት ድርጅት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ሊያቀቋቁም መሆኑን አስታወቀ፡፡   ኩባንያው የቡና እርሻ ልማቱን በደቡብ ኢትዮጵያ…