Fana: At a Speed of Life!

ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን መስጠት ጀመረች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በዛሬው ዕለት መስጠት ጀምራለች። 1 ሺህ ብልቃጥ ሞዴርና ክትባትን ያገኘችው ሩዋንዳ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ግንባር ቀደም ሰራተኞችን ጨምሮ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ ዜጎቿ…

ቻይና የለገሰችው የመጀመሪያው የኮሮናቫይረስ ክትባት ዚምባብዌ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የለገሰችው የመጀመሪያው ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ ጠዋት ዚምባብዌ ዋና ከተማ ሐራሬ መግባቱ ተሰምቷል፡፡ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ኮንስታቲኖ ቺዌንጋ፤ ሮበርት ጋብሬል ሙጋቤ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን በመገኘት ድጋፉን ተቀብለዋል፡፡…

የዓለም ጤና ድርጅት ኮቪድ የመጣው ከውሃን ቤተ ሙከራ ሳይሆን ከእንስሳት መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ መነሻ ከውሃን ቤተ ሙከራ ሳይሆን ከእንስሳት መሆኑን በጥናቱ አረጋገጠ፡፡ የድርጅቱ ልዑክ ቻይና በመገኘት የኮሮና ቫይረስን መነሻ ሲያጠና መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የልዑክ ቡድኑ መሪ ፒተር ቤን ኢምባረክ መነሻውን…

ባለፉት 24 ሰዓታት 477 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 838 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 605 የላቦራቶሪ ምርመራ 477 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 838 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…

የአፍሪካ ህብረት ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአፍሪካ ህብረት ለአባል ሃገራቱ የሚሆን ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል /ሲዲሲ/ አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንከንጋሶንግ ክትባቱ የሚገኘው…

ባለፉት 24 ሰዓታት 365 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 783 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 473 የላቦራቶሪ ምርመራ 365 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 783 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…

የሞደርና ክትባት አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ እንደሚከላከል ተመራማሪዎች አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞደርና ክትባት በብሪታንያና በደቡብ አፍሪካ የተከሰተውን አዲሱን የኮሮና ቫይረስ እንደሚከላከል የመድሃኒት አምራች ኩባንያ ተመራማሪዎች አረጋገጡ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ሙከራዎች እንዳሳዩት ከሆነ ክትባቱ አዲሱ ቫይረስን ለመከላከል የሚረዳ የሰውነት…

ብሪታንያ አስትራዜኒካ የተሰኘው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ ተመራማሪዎች የበለጸገውን አስትራዜኒካ የተሰኘው የኮሮናቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች፡፡ በሀገሪቷ ባሉ የመድሐኒት ተቆጣጣሪዎች ክትባቱ ደህንነቱ የተጠበቀ ፍቱንና ፈዋሽ መሆኑ መረጋገጡ ነው የተሰማው፡፡…

ባለፉት 24 ሰዓታት 281 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 553 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 171 የላቦራቶሪ ምርመራ 281 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 553 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…

ባለፉት 24 ሰዓታት 451 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 24 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 639 የላቦራቶሪ ምርመራ 451 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 24 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…