Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ ነው – ዶክተር ቴድሮስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የቫይረሱን ስርጭት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ በቫይረሱ የተያዘው የመጀመሪያው ሰው ከታወቀበት እለት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ተማሪዎች ከግቢ እንዳይወጡ ከለከለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ተማሪዎች ከግቢ እንዳይወጡ መከልከልን ጨምሮ ሌሎች ውሳኔዎችን አሳለፈ። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ በድረ-ገጹ እንዳስነበበው የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል 14 የተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ…

ኤጀንሲው “የኢትዮጵያ የተቀናጀ የኮሮና ቫይረስ መከታተያና መቆጣጠሪያ ሲስትም” አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኢጀንሲ (ኢመደኤ)“የኢትዮጵያ የተቀናጀ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) መከታተያና መቆጣጠሪያ ሲስትም” አዘጋጀ። አዲስ የተዘጋጀው ሲስተም ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ19) ሥርጭትን ለመግታት የምታደርገውን ጊዜ…

ተሳፋሪዎች ርቀታቸውን እንዲጠብቁ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ተሳፋሪዎች ርቀታቸውን እንዲጠብቁ በማድረግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባ ተገለፀ። የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አ.ማ የተሠራውን…

የእጅ ስልካችንን በማጽዳት ራሳችንን እንዴት ከኮሮና ቫይረስ መከላከል እንችላለን?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤታችንም ሆነ በምንሰራበት ስፍራ በተደጋጋሚ የእጅ ንክኪ የሚበዛባቸው ስፍራዎችን ማጽዳት ከቫይረሱ የመከላከያ መንገዶቹ መካከል አንዱ ነው። ስልክዎን በኪስዎ፣ በቦርሳዎ አንዳንዴም ወደ መፀዳጃ ቤት ሲሄዱ ይዘውት ይሄዳሉ። ምን ያህል አደገኛ…

የተለያዩ ሆስፒታሎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ጠያቂ እንዳይገባ ከለከሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያዩ ሆስፒታሎች የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እና የታካሚዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ላይ ይገኛሉ። ለአብነትም የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የተገልጋዮችን ደህንነት ለመጠበቅ በአገልግሎታችን…