Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

አውስትራሊያዊቷ ከ46 ዓመታት በኋላ የጠፋባትን ቀለበት አገኘች

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አውስትራላዊቷ ሴት በወጣትነት ዘመኗ የጣለችውን ቀለበት ከ46 ዓመታት በኋላ ማግኘቷ  ግርምትን  ፈጥሯል፡፡ ከ46 ዓመታት በፊት ከእጮኛዋ የተሰጣት ይህ ቀለበት በብረታ ብረት ፈለጊ ባለሞያ ነው የተገኘው ተብሏል፡፡ ግሌንዳ ኦብሪየን የተባለችው…

ለአዳዲስ ነዋሪዎች የቤት ኪራይ የምትከፍለው ከተማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴኦራ የተሰኘቸው የጣሊያን ከተማ ኑሯቸውን በከተማዋ ለማድረግ ለሚመጡ አዳዲስ ነዋሪዎች የቤት ኪራይ ትከፍላለች። በጣሊያን የሚገኙ አነስተኛ ከተሞች የዜጎችን ቀልብ በመሳብ የነዋሪዎችን ቁጥር ለመጨመር የተለየዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ። ለአብነትም…

ለሳምሰንግ ጋላክሲ ተጠቃሚዎች የደረሰው ያልታወቀው መልዕክት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ የሚገኙ የሳምሰንግ ጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች በትናንትናው ዕለት በስህተት ለመረዳት አስቸጋሪ ነው የተባለ የ1 ቁጥር መልዕክት ወደ ስልካቸው ገብቷል። ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በርካታ የጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች ዘንድ ብዥታን…

የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገላት ቫዮሊን የተጫወተችው ሴት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንግሊዛዊቷ ሴት ውስብስብ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገላት የምትወደውን ቫዮሊን መጫወቷ አነጋጋሪ ሆኗል። የ53 አመቷ ተርነር በቀኝ የጭንቅላቷ ክፍል ያለውን ዕጢ ለማስወገድ የግድ ከባዱን የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ማድረግ ነበረባት። ችግሩ…

ስድስት የሜዳ ቴኒስ መጫወቻ ኳሶችን አፉ ውስጥ በመያዝ ክብረ ወሰን ያስመዘገበው ውሻ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ኒውዮርክ አንድ ውሻ ስድስት የሜዳ ቴኒስ መጫወቻ ኳሶችን በአንድ ጊዜ አፉ ውስጥ በመያዝ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ። ፊኒሊ የተባለው የስድስት ዓመት ውሻ መጫወቻ ኳሶችን ያለምንም የሰው እርዳታ አፉ ውስጥ ማድረግ መቻሉ ተነግሯል።…

በጎንደር ዙሪያ ወረዳ የኋላ እግር የሌለው ጥጃ ተወለደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ጎንደር ዙሪያ ወረዳ የኋላ እግር የሌለው ጥጃ ተወለደ። ጥጃው በወረዳው በጺዮን ሰጓጅ ቀበሌ የተወለደ መሆኑን ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኮሙዩኒኬሽን ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ከዚህ ቀደም በፈረንጆቹ 2018…

100 ፊኛዎችን በ23 ሰከንድ በእግሩ ያፈነዳው አሜሪካዊ የአለም ክብረ ወሰን ሰበረ

አዲስ አበባ፣የካቲት10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነዋሪነቱ በኢዳሆ የሆነው አሜሪካዊ በ23 ነጥብ 69 ሰከንድ በእግሩ 100 ፊኛዎችን በማፈንዳት የአለም ክበረ ወሰን ሰብሯል፡፡ ዴቪድ ሩሽ የተባለው ግለሰቡ ሣይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ ና የሂሳብ (ስቲኢም)ትምህርቶችን  ለማሳደግ በሚል አላማ  ከ…

ትምህርት ቤት ለመሄድ በየቀኑ የሀገር ድንበር የሚያቋርጡት መንትዮች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ) ትምህርት ቤት ለመሄድ በየቀኑ የሀገር ድንበር የሚያቋርጡት መንትያ እህቶች ብዙዎችን አስገርመዋል። ከአንድ ሉዓላዊ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር ለስራም ሆነ ለጉብኝት በሚኬድበት ጊዜ የተለያዩ ህጋዊ ሂደቶችን ማለፍ ግድ ነው። አንድ ዜጋ ጎረቤት ወደ…

ከአመት በፊት ውሃ መጠጣት ያቆመችው ሴት ካጋጠማት የጤና ችግር እያገገመች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአንድ ዓመት በፊት ውሃ መጠጣት ያቆመችው ታማሚ ጤንነቷ መሻሻል ማሳየቱ ብዙዎችን አስገርሟል። የተለያዩ ዓለም አቀፍ ጥናቶች እንደሚያመላክቱት በቀን እስከ ሁለት ሊትር ውሃ መጠጣት በርካታ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። ሶፊያ ፓርቲክ የተባለችው…

በኮሮና ቫይረስ ስጋት ልምምዱን ቤት ውስጥ ያደረገው አትሌት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ከወደ ቻይና ውሃን ግዛት ያደረገው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ከሆነ ውሎ አድሯል። ከቫይረሱ ስርጭት ጋር በተያያዘ አወንታዊ መረጃዎች ቢሰሙም በርካቶች ግን አሁንም በስጋት ላይ ናቸው። የቫይረሱን ስርጭት በመፍራት ከወደ…