Browsing Category
ትንታኔና አስተያየት
የግብጽ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ፖለቲካዊ መፍትሄ የመምረጥ አንድምታ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ላለፉት አመታት ከኢትዮጵያ እና ሱዳን ጋር የቴክኒክ ውይይት ስታደርግ የቆየችው ግብፅ አሁንም ፖለቲካዊ መፍትሄን መርጣለች።
ግብፅ የአባይ ወንዝ መነሻዋ ኢትዮጵያ ሁልጊዜም ባይተዋር ሆና እንድትኖር ትሻለች፤ ይህም…
የኢትዮጵያ ግብርና ያሉበትን መሰናክሎች እንዴት ይለፋቸው?
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ የማዕከላዊ ስታትስቲክስን መረጃ ዋቢ አድርጎ ባወጣው መረጃ በኢትዮጵያ ግብርና የስራ እድል በመፍጠር 70 ከመቶ በላይ ድርሻን ይዟል።
ሀገሪቱ ካላት የቆዳ ስፋት እና በእርሻ መልማት ከሚችለው ጠቅላላ መሬቷ አሁን ላይ ተግባራዊ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሰላም የኖቤል ሽልማታቸውን ሲቀበሉ ያደረጉት ንግግር ( እንግሊዘኛ)
Abiy Ahmed Ali – Nobel Lecture
Nobel Lecture given by Nobel Peace Prize Laureate 2019 Abiy Ahmed Ali, Oslo, 10 December 2019.
“Forging A Durable Peace in the Horn of Africa”
Your…