Fana: At a Speed of Life!

አሳሳቢው ኮቪድ-19 የብዙሃንን ህይዎት እየቀጠፈ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ በሁለት ቀናት ውስጥ በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ዝርያ የሆነው ዴልታ መከሰቱን ተከትሎ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕለት ወደዕለት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን…

ለስኳር ታማሚዎች ቆሽትን ተክቶ የሚሰራ ቴክኖሎጂ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የዓይነት 1 የስኳር በሽታን መቆጣጠር የሚያስችል ሰው ሰራሽ የቴክኖሎጂ ሙከራ ላይ አስደናቂ ውጤት መገኘቱ ተሰማ፡፡ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው ይህ መሳሪያ በሰውነት ቆዳ ውስጥ በሚቀበሩ ሴንሰሮች አማካኝነት ቆሽታቸው ኢንሱሊን ማምረት ያቆመ…

የወባ በሽታን 70 በመቶ መቀነስ ይቻላል – ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካውያን ወጣቶች እና ሕፃናት ላይ የተሠራ አንድ ጥናት እንዳመላከተው:- በወባ በሽታ ምክንያት የሚደርስ ሕመም እና የሞት አደጋን 70 በመቶ መቀነስ ይቻላል፡፡ የእንግሊዝ ሜዲካል ጆርናል ላይ የታተመው ይህ ጥናት:- በብሩኪናፋሶ የሚገኙ…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ‘‘በየዕለቱ የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን እያስተላለፍን ብንገኝም በህብረተሰቡ ዘንድ ባለው መዘናጋት እና የወረርሽኙ ስርጭት መጨመር…

የደም ማነስ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደም ማነስ ምልክቶች እንደደም ማነስ አይነቶች ይለያያል፡፡ መነሻው፣ የበሽታው ከባድነት እና ማንኛውም የጤና ችግር(ክንታሮት፣ ቁስለት፣ የወር አበባ ችግር ወይም ካንሰር የመሳሰሉት) አስተዋጽዎ ያደርጋሉ። የደም ማነስ በሽታው ቀለል ያለ ከሆነ…

በኮቪድ-19 ሳቢያ ከ156 ሚሊየን በላይ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል-ተመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በኮቪድ-19 ምክንያት አሁን ለይ ከ156 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታውቋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ ) ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ የኮሮና…

የስኳር ህመም

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአለም ላይ 422ሚሊየን አዋቂ ሰዎች የስኳር ህመም ተጠቂዎች ናቸው፡፡ ይህም ከ 11 ሰዎች አንድ ሰው የስኳር ህመም አለበት እንደማለት ነው። ዋና ዋናዎቹ የስኳር ህመም አይነቶች ሶስት ሲሆኑ÷ Type 1 Diabetes ( አንደኛው አይነት…

ካርበን ሞኖክሳይድ (የከሰል ጭስ) ዝምተኛው ገዳይ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅቱ ክረምት ከመሆኑ ጋር ተያያዞ አብዛኛዎቻችን ከብርድ ራሳችንን ለመከላከል በቤታችን ውስጥ ከሰል የማጨስ ልምድ አለን፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ቤታችንን ለማሞቅ የምንጠቀምበት ጭስ በአግባቡና በጥንቃቄ ካልያዝነው የዕድሜ ልክ ህመም…

በእጅ መፃፍ ማንበብን ለመማር የሚረዳ ውጤታማ ስልት እንደሆነ የጆን ሆፕኪንስ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዘመናዊነትን እና ስልጣኔን ተከትሎ ኮምፒውተር በአደጉ ሀገራትና በተለያዩ ከተሞች እየተስፋፋ መምጣቱ ህፃናት ዝቅተኛ የንባብ ክህሎት እንዲኖራቸው ማድረጉን የጆን ሆፕኪንስ ጥናት አመላክቷል፡፡ በጥናቱ ፊደላትን በእጅ መጻፍ የንባብ ክህሎትን ለማዳበር…

ዋና ዋና የጉበት ህመም ምልክቶች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉበት ህመም (ሄፐታይተስ) አምስት ዋና ዋና ምልክቶች አሉት፡፡ ከጉበት ህመም አንዱ ምልከት ተደርጎ የሚወሰደው ድካም ሲሆን፥ የጉልበት ማጣት ፣ ከስራ ወይም ከእንቅስቃሴ በኋላ የሚመጣ ድካም ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ምልክቱ ከጠዋት ይልቅ በማታ…