Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሃገር-በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃዎች ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ምቹ ዕድል እንደሚፈጥሩ ም/ጠ/ ሚ አቶ ደመቀ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃገር-በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ እርምጃዎች ለውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰት ምቹ ዕድል እንደሚፈጥሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልፀዋል።   በለንደን የተካሄደውን የብሪታኒያ - አፍሪካ ኢንቨስትመንት ጉባኤን…

የሲቪክ ማህበራት ለመጪው ምርጫ ማህበረሰቡን የማንቃት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪክ ማህበራት ለመጪው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ማህበረሰቡን የማንቃት ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ምሁራን አሳሰቡ። ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስተያየታቸውን የሰጡት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፓለቲካ ሳይንስ መምህር ዶክተር ደመቀ ሃጢሶ፥ መጪው…

በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ከሚሰሩ ኮንትራክተሮች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በመሳተፍ ላይ ከሚገኙ ኮንትራክተሮች ጋር የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢጅነር ስለሺ በቀለ ውይይት አካሄዱ።   በውይይቱም ኮንትራክተሮቹ የግድቡን የሥራ ክንዉን ሁኔታ በተለይም…

በጎንደር የጥምቀት በዓል ላይ በደረሰ አደጋ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ በተከበረው የጥምቀት በዓል በእንጨት መወጣጫ ርብራብ መደርመስ ምክንያት የ10 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ።   በትናንትናው እለት በጎንደር የጥምቀት በዓልን ለመታደም ለመጡ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በጎንደር የጥምቀት በአል አከባበር ላይ በደረሰው አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በጎንደር የጥምቀት በአል አከባበር ላይ በደረሰው የርብራብ መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች እና ለተጎዱ ወገኖች መፅናናትን ተመኙ። ፓትሪያርኩ በትናንትናው…

39ኛው የአፍሪካ ህብረት ቋሚ መልዕከተኞች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የአፍሪካ ህብረት ቋሚ መልዕክተኞች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ በህብረቱ ዋና ፅህፈት ቤት ተጀመረ። በመደበኛ ጉባኤው ላይ የህብረቱ አባል ሀገራት አምባሳደሮች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።   ለሁለት ቀናት የሚቆየው ጉባኤውም…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ5ኛ ዓመት 5ኛ የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። ምክር ቤቱ በጠዋቱ ውሎው በተወሰኑ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ውሳኔ ሰጥቷል። በዚህም ቀደም ሲል ከነበሩ የወረዳዎች ቁጥር ከህዝቡ…

የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ባለድርሻ አካላት የምክር ቤት ምስረታ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ባለድርሻ አካላት የምክር ቤት ምስረታ ስነ ስርዓት  እየተካሄደ ነው። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስትር  ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል ። ወይዘሮ ዳግማዊት …

ኢትዮጵያ በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳየች መምጣቷ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ጥር 12፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በአለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ግምገማ ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻሎችን እያሳየች መምጣቷ ተገለፀ።   የትራንስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ህይወት ሞሲሳ ከአለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ለደህንነት ኦዲት ከመጡ ዕንግዶች…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቦሪስ ጆንሰን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በለንደን እየተካሄደ ከሚገኘው የብሪታኒያ -አፍሪካ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ጎን ለጎን ነው…