Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በመዲናዋ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 42 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በዚህ ዓመት አገልግሎት ይሰጣሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 42 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታቸው ተጠናቆ በተያዘው ዓመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ የስፖርት ማዘውተሪያ…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያይተዋል፡፡ በመጀመሪያ አጋማሽ ጅማ አባጅፋር መሪ መሆን የሚያስችለውን ግብ በፕሪንስ ዋኦንጎ አማካኝነት በ39 ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ ሆኖም ወላይታ ዲቻ…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ  ሜትር ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች

አዲስ አበባ  ፣ግንቦት 2  ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ )ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ  ሜትር የመጀመሪያ የውድድር ተሳትፎዋ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ በፖርቹጋል በተደረገ የፌርናንዳ ሪቤይሮ ጎልድ በ10 ሺህ  ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ  ፀጋይ በመጀመሪያ ተሳትፎዋ…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ። ጨዋታው ከእረፍት በፊት 0 ለ 0 ተጠናቆ የነበረ ቢሆንም ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከእረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል። የቅዱስ…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወልቂጤን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሂዷል፡፡ የሊጉን ሻምፒዮን ፋሲል ከነማን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በፋሲል ከነማ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ሽመክት ጉግሳ ለከፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ጎሏን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 0 አሸነፈ። ከደመወዝ ጋር በተያያዝ የሀድያ ሆሳዕና በርካታ ተጫዋቾች ባለባቸው ቅሬታ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሳይጓዙ በመቅረታቸው ቡድኑ ሳይሟላ…

ፋሲል ከነማ የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ዛሬ ከሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወላይታ ዲቻ…

የስፖርቱን ልማት ያሳልጣል የተባለው የስፖርት ፖርታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስፖርት መረጃ እድገት እና ለስፖርት ልማት የጎላ ሚና እንዳለው የተገለጸው የስፖርት ፖርታል ተመርቋል። ፖርታሉ የስፖርቱን ልማት ለማሳለጥና መረጃን በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ እንደሚረዳ ተገልጿል። በምርቃቱ…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና አዳማ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት አቻ ተለያይተዋል። ዛሬ ረፋድ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማና አዳማ ከተማን አገኛኝቷል፡፡…

ጆሴ ሞውሪንሆ የሮማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆሴ ሞውሪንሆ የጣሊያኑ ሮማ አሰልጣኝ ሆነ መሾማቸው ተገለፀ። በቅርቡ ከእንግሊዙ ቶተንሃም ጋር የተለያዩት ሞውሪንሆ የዘንድሮው የጣሊያን ሴሪያ አ ሲጠናቀቅ ከሮማ ጋር የሚለያዩትን ፓውሎ ፎንሴካን ይተካሉ ተብሏል።…