Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አምብሮ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅ ማቅረብ የሚያስችለውን ስምምነት አራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምብሮ የስፖርት ትጥቅ አምራች ኩባንያ ለኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድኖች ትጥቅል ለማቅረብ የሚስችለውን ስምምነት ለአራት ዓመታት አራዘመ። አምብሮ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ይፋዊ የቴክኒካል ስፖንሰር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዋልያዎቹ 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ33ኛ አፍሪካ ዋንጫ ላለፈው የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን (ዋልያዎቹ) 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። አስተዳደሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ እግር ኳስ ቡድን ላስመዘገበው ውጤት እጅግ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፋን ያረጋገጠው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት ። በአቀባበል ስነስርዓቱ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሰው ፣የኢፌድሪ ስፖርት…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አፍሪካ ዋንጫ አለፈ፡፡   ብሔራዊ ቡድኑ የኒጀርና የማዳጋስካር አቻ መውጣት ተከትሎ ነው 9 ነጥብ በመያዝ የአፍሪካ ዋንጫን የተቀላለቀለው፡፡   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ከኮትዲቯር አቻው…

የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአትሌቶች ማህበር ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ ተቃወሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና አትሌቶች ማህበር የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ ተቃወሙ፡፡ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የአትሌቶች ማህበር ኦሊምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን ምርጫ በመቃወም የአቋም መግለጫ አውጥተዋል፡፡ በዚህም ኦሎምፒክ…

የዋልያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የሚወስነው ጨዋታ 10 ሰአት ላይ ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኮቲዲቯር አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ ጨዋታው ኢትዮጵያ ከስምንት አመታት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎዋን የምትወስንበት ወሳኝ ጨዋታ ነው፡፡ ከሰአት…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሁለት አመራሮች ላይ የእገዳ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከፌዴሬሽኑ ውክልና ሳይሰጣቸው በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ተገኝተው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በመወከል ምርጫ የመረጡ የሴቶች እግር ኳስ ልማት እና ውድድር ኮሚቴ ሰብሳቢ እንዲታገዱ…

ሱዳን ደቡብ አፍሪካን በማሸነፍ ለአፍሪካ ዋንጫ አለፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ደቡብ አፍሪካን 2 ለ 0 በማሸነፍ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋገጠች። ሱዳን በሜዳዋ ባፋና ባፋናዎችን አስተናግዳ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ሁለት ጎሎች ከ12 ዓመታት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፋለች፡፡…

የኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለአፍሪካ ብሎም ለኢትዮጵያ በኦሎምፒክ መድረክ በ10 ሺህ ሜትር በባርሴሎና የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ባለቤት ለሆነች ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የዕውቅናና ምስጋና መርሀ ግብር ተካሄደ። በስነ ስርዓቱ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል፣…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን አነሳ፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲስ አበባ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ዋንጫውን ሊያነሳ ችሏል። በሎዛ አበራ ሁለት ጎሎች…