ትሪክቦት ማልዌር አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚስጢራዊ የሆኑ የፋይናንስ መረጃዎችን ለመጥለፍ የሚውለው እና "ትሪክቦት" የተባለው ማልዌር አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱ ተገለፀ፡፡
ባለፈው…
በምስል ብቻ የእፅዋትን በሽታ የሚለየው ቀመር
አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫውን ጅማ ከተማ አድርጎ በሁለት ወጣቶች የተመሰረተው ደቦ ኢንጂነሪንግ ምስልን በመጠቀም ብቻ የእፅዋት በሽታዎችን የሚለይ ቀመርን…
አፍሪካውያን ታሪካቸውን በራሳቸው ቋንቋ በድምፅ በመቅረጽ የሚያስተዋውቁበት መተግበሪያ ተሰራ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን የታሪክ ተናጋሪዎች ታሪካቸውን በራሳቸው ቋንቋ በድምፅ በመቅረጽ የሚያስተዋውቁበት መተግበሪያ ተሰራ።
አማርኛን ጨምሮ በሌሎች…
በኮፍያ እና በሴቶች የእጅ ቦርሳ ላይ በፀሀይ ሀይል የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጨት የቻለው ኢትዮጵያዊ ወጣት
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደረሰ ቱቻ የተባለው ወጣት በሚለበሱ ነገሮች ላይ ከሚሰበሰብ የፀሀይ ሀይል በአካባቢው ያለውን የአሌክትሪክ ሀይል ችግር ለመቅረፍ ጥረት…
ኤለን መስክ ካርበንን ማከማቸት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላቀረበ 100 ሚሊየን ዶላር ሽልማት አዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ካርበንን በማከማቸት ወይም በመያዝ የከባቢ አየር ጉዳትን መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላቀረበ…
ጎግል የመረጃ ማፈላለጊያ ፕሮግራሙን በአውስትራሊያ ሊያቋርጥ እንደሚችል አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል የመረጃ ማፈላለጊያ ፕሮግራሙን በአውስትራሊያ ሊያቋርጥ እንደሚችል ማስጠንቀቁ ተሰምቷል፡፡
ኩባንያ ማስጠንቀቂያውን የሰጠው…
ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች ወርሃዊ የደህንነት ማዘመኛ ለቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በወርሃዊ የደህንነት ዝመናው ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች 83 የጥቃት ተጋላጭነቶችን የሚደፍን የደህንነት ማዘመኛ…
ማይክሮሶፍት አዲስ የደህንነት ስርዓት ለሊኑክስ ተጠቃሚዎች አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማይክሮሶፍት ኩባንያ ለሊኑክስ ተጠቃሚዎች አዲስ የደህንነት ማስጠበቂያ ስርዓት ማቅረቡን አስታወቀ፡፡
ማይክሮሶፍት…
የኮምፒውተሮችን ደህንነት ለመጠበቅ ሊዳብሩ የሚገቡ ልምዶች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮምፒውተሮች ሁልጊዜ ለተለያዩ አይነት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶች የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ…