Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ አራት ኢትዮጵያውያን ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ በመያዝ የተጠረጠሩ አራት ኢትዮጵያውያን ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያውያኑ ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ በተደረገላቸው ምርመራ ነፃ መሆናቸው የተረጋገጠ ቢሆንም ለተጨማሪ ምርመራ ናሙናቸው ወደ ደቡብ አፍሪካ…

ጥምቀትን በዓለም ቅርስነት ለማቆየት በሚገባው ልክ ልንጠብቀው ይገባል- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥምቀት በዓል በጎንደር በድምቀት ተከበረ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ባስተላለፉት መልዕክትም የጥምቀት በዓል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ተቋም (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ የዓለም ቅርስ ሆኖ በመመዝገቡ እንኳን…

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ 70 እንደርታ መሪነቱን አጠናከረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአዲስ አበባ እና በክልል ከተማዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም ከተካሄዱት ሰባት ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ አንዱ በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው ሰበታ…

የኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ውይይት ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ውይይት ታህሳስ 29 እና 30 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ያካሂዳሉ። ውይይቱ የሶስቱ ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች በተገኙበት እንደሚካሄድ ነው የተነገረው። ይህ የቴክኒክ…

ብልፅግና ፓርቲ ምርጫው በዚህ አመት እንዲካሄድ ጠንካራ አቋም አለው – አቶ ብናልፍ አንዷለም

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2012 ብሄራዊ ምርጫ በያዝነው አመት እንዲካሄድ ጠንካራ አቋም መያዙን አስታውቋል። የፓርቲው የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ትናንት በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ እና በሀገራዊ ምርጫው ዙሪያ ተወያይቶ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉንም ነው…

ዝቅተኛ የደመወዝ መጠንን ለመወሰን የሚያስችል የደመወዝ አወሳሰን ተቋመ እየተደራጀ ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዝቅተኛ የደሞዝ መጠንን ለመወሰን የሚያስችል የደሞዝ አወሳሰን ተቋመ እያደራጀ መሆኑን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚነሰቴር ገለጸ። በሀገሪቱ የአሰሪና ሰራተኛ ሀግ መሰረት የደሞዝ መጠን ለቀጣሪው አና ተቀጣሪው የተተወ ጉዳይ ነው። ሀጉ ውሳኔውን…