Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ጄኔራል ሞተርስ የመተንፈሻ መሳሪያ እንዲያመርት አዘዙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ መኪና አምራቹ ጄኔራል ሞተርስ የመተንፈሻ መሳሪያ እንዲያመርት አዘዙ። ፕሬዚዳንቱ ጄኔራል ሞተርስ ለኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች የሚያገለግል የመተንፈሻ መሳሪያ እንዲያመርት ነው ትዕዛዝ ያስተላለፉት።…

ቦሪስ ጆንሰን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በኮሮና ቫይረስ ተያዙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተደረገላቸው ምርመራ የቫይረሱን ምልክት ማሳየታቸውን በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አስታውቀዋል። ቦሪስ ጆንሰን አሁን ላይ ራሳቸውን ማግለላቸውንም…

አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥር ዓለም ላይ ቀዳሚ ሆናለች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ከዓለም ቀዳሚ ሃገር ሆናለች። አሁን ላይ በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ85 ሺህ በልጧል። ይህም ዓለም ላይ ከፍተኛው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሆኖ ተመዝግቧል። እንደ ጆንስ…

የኮሮናቫይረስን ለመግታት ሰዎችን እንቅስቃሴ መገደብ ብቻ ሳይሆን መለየትና መመርመር ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል- ዶ/ር ቴድሮስ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሰዎችን እንቅስቃሴ መገደብ ብቻ ሳይሆን መለየትና መመርመር ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚያስፈልግ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አስታወቁ። ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ባስተላለፉት…

በዓለም በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 22 ሺህ ደርሷል

አዲስ አበባ ፣መጋቢት 17፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 22 ሺህ 30 መድረሱ ተገልጿል። በቅርቡ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አሁን ላይ 170 በሚሆኑ የዓለም ሀገራት ውስጥ መስፋፋቱ ተነግሯል።…

የዌልሱ ልዑል ቻርለስ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዌልሱ ልዑል ቻርለስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ። የ71 አመቱ ልዑል በተደረገላቸው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸውንና የቫይረሱ ምልክት እንደታየባቸው ከብሪታንያ ንጉሳዊ ቤተሰብ መኖሪያ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። የ72 አመቷ…

አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ አደጋ ላይ የወደቀውን ኢኮኖሚዋን ለመደገፍ 2 ትሪሊየን ዶላር በጀት አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ምክር ቤት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አደጋ ላይ የቀደቀውን ኢኮኖሚ ለመደገፍ 2 ትሪሊየን ዶላር በጀት አፀደቀ። የፀደቀው በጀት የእርዳታ ድርጅቶችን፣ የንግድ ተቋማትን እና የጤና ስርዓቱን ለመደገፍ ይውላል ተብሏል። ይህንን ፓኬጅ…

የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ሌተናል ጄኔራል ጃማል ኢል ዲን ኦዑር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።   በሱዳን መንግስት እና በሀገሪቱ አማፂያን መካከል በደቡብ ሱዳን እየተካሄደ በሚገኘው ድርድር ለመሳተፉ ጁባ ባቀነቡት ነው ህይወታቸው…

በብሪታኒያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ዜጎች በቤታቸው እንዲቆዩ ተወስኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት 66 ሚሊየን የሚጠጉ የሀገሪቱ ህዝቦች በመኖሪያ ቤታቸው እንዲቆዩ ውሳኔ ተላልፏል። በአሁኑ ወቅት በብሪታኒያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች ቁጥር 335 መድረሱን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር…

የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ ነው – ዶክተር ቴድሮስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የቫይረሱን ስርጭት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ በቫይረሱ የተያዘው የመጀመሪያው ሰው ከታወቀበት እለት…