Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ የኩዌትን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከኩዌት አቻቸው ከሊፋ ሙሳዱ ሀማዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸው ÷ሁለቱ ሀገራት በቀጣይ በንግድና መዋዕለ ነዋይ ፍሰት ላይ በጋራ መሰራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ኢትዮጵያና ኩዌት ካላቸው ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ባለፈ ብዛት ያላችው በኩዌት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ልማት ላይ ጠንካራ ተሳትፎ እያደረጉ እንዳሉ ይታወቃል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version