Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት አጋር አካላት እንዲደግፉ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር እንዲኖራት ለምታደርገው ጥረት አጋር አካላት እና መንግሥታት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረበች፡፡
በዱባይ እየተካሄደ ከሚገኘው 28ኛው ዓለም አቀፍ የዓየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 28) ጎን ለጎን የባሕር በር የሌላቸው…
ኢትዮጵያ የሥርዓተ- ምግብ ሽግግርን የሚያሳካ ተሞክሮ በኮፕ28 አቅርባለች- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኮፕ 28 ጉባዔ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችልና የሥርዓተ- ምግብ ሽግግር አጀንዳን የሚያሳካ ተሞክሮ ማቅረቧን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በዱባይ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮፕ 28 የአየር ንብረት ለውጥ…
የሐረሪ ክልል መንግሥት የአመራር ሽግሽግ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል መንግሥት በየደረጃው በሚገኙ የተለያዩ ዘርፎች የአመራር ሽግሽግ ማድረጉን አስታውቋል።
በዚሁ መሰረትም፡-
1.ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር --- የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ
አቶ ያህያ አብዱረሂም --- የገቢዎች ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ…
ልዩነቶችን ለመፍታት የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት እና ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ የደቡብ ወሎዞን አሥተዳደር ጠየቀ፡፡
"ለዘላቂ ሠላም ግንባታ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ሚና" በሚል መሪ…
የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ዛሬ 3ኛ ዓመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡
በስብሰባውም÷ በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ እና አገልግሎትን በማሳለጥ ጉልህ ድርሻ በሚኖራቸው የተቋማት መዋቅር ማሻሻያ ረቂቅ ደንቦች ላይ…
የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት የሕዝብ ንቅናቄ መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመግታት በየደረጃው የተጠናከረ የሕዝብ ንቅናቄ ፈጥሮ መሥራት እንደሚገባ ጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጀሉ አሳሰቡ።
"የማኅበረሰብ መሪነት ለላቀ የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል" በሚል መሪ ሐሳብ 36ኛው…
የፌዴራል ፖሊስና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የብሪታኒያ ብሔራዊ የወንጀል ኤጀንሲ በወንጀል መከላከል ዙሪያ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡
በፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ በብሪታኒያ የሥራ ጉብኝት አድርጓል፡፡
ከጉብኝቱ…
ስልጠናው ሰላሟ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን ለመገንባት ዐቅም ፈጥሯል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመንግሥት አመራር አባላት እየተሰጠ ያለውን ስልጠና እየተከታተሉ ያሉ ሰልጣኞች ስልጠናው አንድነቷ የተጠበቀና ሰላሟ የተረጋገጠ ኢትዮጵያን ለመገንባት ዐቅም መፍጠሩን ገለጹ፡፡
በባሕር ዳር የስልጠና ማዕከል “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ…
የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ ዜጎች ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ
አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ እና የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 95 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ፡፡
ዜጎቹ ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱም በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲና ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ትብብር ማድረጋቸው ተገልጿል፡፡…
ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ መካነ ርዕይ (ፓቪሊዮን) ጎብኝተዋል፡፡
ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስራዋን በኮፕ28 ጉባኤ ላይ ባለው የኢትዮጵያ አውደ ርእይ…