Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አሸባሪው ህወሓት ህዝብ ጠልነቱን በተግባር አሳይቶናል – የሸዋ ሮቢት ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው ህወሓት ህዝብ ጠልነቱን በተግባር አሳይቶናል ሲሉ የሸዋ ሮቢት ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ነዋሪዎቹ ቡድኑ በከተማዋ የህዝብ መገልገያ ተቋማትን እና የግለሰብ ሀብትና ንብረትን በማውደም ህዝብ ጠልነቱን አሳይቶናል ብለዋል።
አሸባሪ ቡድኑ በከተማው የህዝብመገልገያ ተቋማትን መዝረፉን የተናገሩት ነዋሪዎቹ፥ ጭኖ መውሰድ ያልቻለውን ሙሉ በሙሉ ማውደሙን ገልጸዋል።
በዚህም ከፍተኛ ቁሳዊ ኪሳራ አድርሷል ነው ያሉት ነዋሪዎቹ።
የአሸባሪው ቡድን አባላት በከተማው አንድ ሴትን ለስድስትና ለሰባት በመድፈር አሰቃቂ ድርጊት መፈጸማቸውንም አስረድተዋል።
በአበበ የሸዋልኡል
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version