Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኦሮሞ አባ ገዳዎች ጠ/ሚ ዐቢይ በጦር ግንባር ያስመዘገቡትን ድል አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ግንባር ድረስ ዘምተው አመራር በመስጠት ላስመዘገቡት ድል ከፍተኛ አድናቆቱን ገለጸ፡፡
 
የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ለጠቅለይ ሚኒስትሩ “ዐቢቹ አባ ቢያ” የሚል ስያሜንም ሰጥቷል፡፡
 
በሌላ በኩል በከረዩ አባ ገዳዎች ላይ የተፈጸመውን ግዳያ ያወገዘው ህብረቱ፥ መንግስት ከግድያው ጋር ተይይዞ ያካሄደውን የምርመራ ውጤት በቅርብ ጊዜ ይፋ እንዲያደርግም ጠይቋል፡፡
 
በገመቹ ቤኩማ
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version