Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በ2013 በጀት አመት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል 2 ነጥብ 64 ቢሊየን ዶላር ሀገር ቤት ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት 2 ነጥብ 64 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በባንኩ በኩል ወደ ሀገር ቤት መግባቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ ።
ባንኩ የ23ኛ ዙር የ”ይመንዝሩ፣ይቀበሉ ይሸለሙ” የውጭ ምንዛሬ ግኝት ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ ስነስርዓት አካሄዷል።
በዚህም በውጭ ምንዛሬ ግኝት የተሳተፉ ደንበኞቹ እድለኛ የሚሆኑበት አንድ የዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል ፣ ሁለት ባለሶስት እግር ተሽከርካሪዎች እና 20 ላፕቶፕ ኮምፒተሮች የእጣ ቁጥሮችን ባንኩ ዛሬ ይፋ አድርጎል።
በቅድስት አባተ
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version