Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በቻይና ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት ዐውደ-ርዕይ ላይ የኢትዮጵያ ምርቶች እየተዋወቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው የቻይና ዓለም አቀፍ የአቅርቦት ሰንሰለት ዐውደ-ርዕይ ላይ የኢትዮጵያ ምርቶች እየተዋወቁ ነው፡፡ በዐውደ-ርዕዩ ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ አምራቾች፣ አስመጪዎች፣ ላኪዎች እና አቅራቢዎችም እየተሳተፉ…

ከታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ561 ቶን በላይ ዓሣ ማምረት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓሣ ምርት የተሠማሩ 22 ማኅበራት ካለፈው ሐምሌ ወር ጀምሮ 561 ነጥብ 5 ቶን የዓሣ ምርት ለአካባቢው እና ማዕከላዊ ገበያ አቀረቡ፡፡ ግድቡ ከኃይል ማመንጨት ባለፈ ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የቤኒሻንጉል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ዘላቂ አገልግሎት ሽልማትን ተቀዳጀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአመታዊው የኡጋንዳ “ኢኩላ ቱሪዝም ሽልማት” የ2024 ምርጥ የቢዝነስ ክፍል ዘላቂ አገልግሎት ሽልማትን አሸንፏል። የሽልማት መርሐ ግብሩ በካምፓላ ሸራተን ሆቴል የተካሄደ ሲሆን÷ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…

የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ግዢ እንዲቋረጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ማዕከላዊ ባንክ የአሜሪካ ዶላር ግዢ ከዛሬ ጀምሮ ማቆሙን አስታወቀ፡፡ የሩሲያ ባንክ እንዳስታወቀው፥ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በሀገር ውስጥ ምንዛሪ ላይ የሚደረጉ የውጭ ምንዛሪ ግዢዎችን የገበያውን ተለዋዋጭነት ለመቀነስ የዶላር…

ዴላሞንት ምግብ ማቀነባበሪያ ኩባንያ በኢትዮጵያ ሥራ ለመጀመር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳዩ ዴላሞት ኢንተርፕራይዝ ምግብ ማቀነባበሪያ ኩባንያ በኢትዮጵያ የደረቅ ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ(ዶ/ር)፤ የኩባንያው…

ከ312 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት 312 ነጥብ 56 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የገቢ ተቋማት የአራት ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የገቢዎች…

ኢትዮጵያ 95 በመቶ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለመጠቀም እየሰራች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በመጪው 10 አመታት ውስጥ 95 በመቶ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ጥቅም ላይ ለማዋል እየሰራች መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በረኦ ሀሠን÷…

የፎርድ ኩባንያ ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የመኪና አምራች ኩባንያ የሆነው ፎርድ በእንግሊዝ እና በሌሎች የአውሮፓ ሀገራት ከ4 ሺህ በላይ ሰራተኞችን ሊቀንስ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ሰራተኞቹን ለመቀነስ የወሰነው ባጋጠመው ዝቅተኛ የገበያ ትስስር ምክንያት የኤሌክትሪክ መኪኖች…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 2025 የዓለም አራት ኮከብ አየር መንገድ ደረጃ እውቅና እና ሽልማት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው አፔክስ የመንገደኞች ምርጫ 2025 የዓለም አራት ኮከብ አየር መንገድ ደረጃ ዕውቅና እና ሽልማት ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የዓለም አራት ኮከብ አየር መንገድ ሽልማት ከአንድ ሚሊየን በላይ ከተረጋገጡ ጉዞዎች ከበረራ…

ከ300 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነባው ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሲዳማ ሀገረ ስብከት ይርጋዓለም ደብረ ታቦር ኢየሱስ ወደብረ መንክራት ቅድስት አርሴማ አብያተ ክርስቲያናት ሰበካ ጉባዔ የተገነባው ጽሩይ የሳሙናና ዲተርጄንት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ…