Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ከ15 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊትና ለተፈናቃይ ወገኖች የሚውል ከ15 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
 
ከግንባር እስከ ደጀን ከጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከጥምር ጦር አባላት ጋር ነን በሚል መሪ ሃሳብ የክፍለ ከተማው ልዑካን በአፋር ጭፍራ እና በወሎ ሀራ ግንባሮች ተገኝተው ለሠራዊቱና በአሸባሪው የሕወሓት ቡድን ከቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፉን ማስረከባቸውን ከከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ ሴክረታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ።
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version