Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለእርዳታ ጭነቶች የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን አስታወቀ፡፡
 
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ አየር መንገዱ ከሚበርባቸው መዳረሻዎች ወደ አዲስ አበባ በሚጫኑ የእርዳታ ጭነቶች ላይ አሁን እየተሰራበት ካለው የጭነት አገልግሎት ታሪፍ የ20 በመቶ ቅናሽ ማድረጉን ከተቋሙ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
 
Exit mobile version