Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

4 ሺህ 899 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 11 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ13 ሺህ 409 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሺህ 899 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥ ባለፉት 24 ሰአታት 11 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል ብለዋል።
ከዚህ ባለፈም 551 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል ነው ያሉት።
290 ሰዎች ደግሞ በፅኑ ህክምና ክፍል ውስጥ እንደሚገኙም ገልጸዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version