Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት ቃል አቀባይ መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ በዋና ከተማዋ ሞቃዲሾ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው፡፡

መሐመድ ኢብራሂም ሞአሊሙን ለመቁሰል ለዳረገው የግድያ ሙከራ አልሸባብ ሀላፊነቱን ወስዷል፡፡

የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገቡት በሞቃዲሾ መስቀለኛ መንገድ ላይ የደረሰው ፍንዳታ በአጥፍቶ ጠፊዎች የተቀነባበረ ነው።

በፍንዳታው ብቸኛው ኢላማ ሞሃመድ ኢብራሂም ሞአሊሙ ሳይሆን እንዳልቀረ ቲ አር ቲ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version