Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አልቡርሃን ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጀነራል አብዱል ፋታህ አልቡርሃን ለሰላም ድርድር ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ።
አል ቡርሃን ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል አዛዥ መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ጋር ለሰላም ድርድር ለመቀመጥ ፈቃደኛ…
የጸጥታው ምክር ቤት ግጭቶችን ለመከላከልና ሰላም ለማረጋገጥ ስር-ነቀል ማሻሻያ እንዲያደርግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ግጭቶችን አስቀድሞ ለመከላከልና የዓለምን ሰላም ለማረጋገጥ የሚያስችል ስር-ነቀል ማሻሻያ እንዲያደርግ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ጠየቁ።
ፕሬዚዳንቱ ኒውዮርክ እየተካሄደ በሚገኘው…
የአሜሪካ ዘመናዊ ታንኮች ከቀናት በኋላ ዩክሬን ይደርሳሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በእርዳታ የላከቻቸው አብራምስ ኤም 1 ታንኮች በቀናት ውስጥ ዩክሬን እንደሚደርሱ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ገለጹ፡፡
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ይህንን ያሉት ትናንት ከዩክሬን አቻቸው ቮሎዲሚር ዜለንስኪ ጋር በዋይት ሀውስ ተገናኝተው…
ፒሮላ የተሰኘ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፒሮላ የተባለ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ በኒውዝላንድ ቆሻሻ ውሃ ውስጥ መገኘቱ ተገለጸ፡፡
ቫይረሱ ከፈረንጆቹ ሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሥርጭቱን ሳይጀምር አልቀረም ተብሏል፡፡
የዘርፉ አጥኚዎች ቢኤ.2.86 የሚል መጠሪያ…
አሜሪካ 500 ሺህ ለሚደርሱ የቬኒዝዌላ ፍልሰተኞች የሥራ ፈቃድ ሰጠች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከፈረንጆቹ ነኀሤ ወር በፊት ድንበር አቋርጠው ለገቡ 500 ሺህ ያኅል የቬኒዝዌላ ፍልሰተኞች የሥራ ፈቃድ ሰጠች፡፡
የባይደን አስተዳደር ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው በበርካታ የቬኒዝዌላ ጥገኝነት ጠያቂዎች በመጨናነቁ መሆኑን ብሉምበርግ…
ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ እንዲወጣ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ በፍጥነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርባለች፡፡
በተመድ 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ÷ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛቷን…
ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ እንዲወጣ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ በፍጥነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርባለች፡፡
በተመድ 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ÷ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛቷን…
አዘርባጃን በናጎርኖ ኳራባግ ለተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን በናጎርኖ ኳራባግ ለተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ መጠየቋን ክሬምሊን አስታውቋል፡፡
የአዘርባጃን ፕሬዚደንት ኢልሃም ኤሊየቭ ÷ ሀገራቸው በወሰደችው የአፀፋ ወታደራዊ ርምጃ በተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ ጠይቀው…
ዘለንስኪ ተመድ ሩሲያ ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣኗን እንዲያነሳ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሩሲያን ድምጽን በድምጽ የመሻር ስልጣን እንዲያነሳ ጠይቀዋል፡፡
በተመድ 78ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ፕሬዚዳንቱ ሩሲያ በሀገራቸው ላይ የፈጸመችው…
የሶርያው ፕሬዚዳንት ባሻር አል-አሳድ ለጉብኝት ቻይና ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12 ዓመታት በዘለቀ ጦርነት ውስጥ የምትገኘው ሶሪያ ፕሬዚዳንት ባሻር አል-አሳድ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ቻይና ይገኛሉ።
የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት ሀገሪቱ ወደ ጦርነት ከገባችበት ጊዜ ጀምሮ የመጀመሪያ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
በሶሪያ ጦርነት…