Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛንዚባር ገባ

አዲስ አበባ፣ጥር 13፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛንዚባር መግባቱን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
ከታንዛኒያ አቻው ጋር ለሚያደርገው የ2022 ዓለም ዋንጫ የ4ኛው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት ከአዲስ አበባ በመነሳት ወደ ታንዛኒያ ጉዞውን አድርጓል፡፡
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ነገ ከቀኑ 8፡10 ጨዋታውን የሚያደርግ ሲሆን ዛንዚባር በሠላም መግባቱን ከእግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version