Browsing Category
ስፓርት
አርሰናል እና አስቶንቪላ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኤምሬትስ ስታዲየም የተደረገው የአርሰናል እና አስቶንቪላ ጨዋታ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
ይህን ጨዋታ አርሰናል ማርቲኔሊ በ35ኛው እና ሀቨርትዝ በ55ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሲመራ ቆይቷል፡፡
ይሁን እንጂ ቴሌማንስ በ60ኛው…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባ ምንጭ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ÷ የቅዱስ ጊዮርጊስን ግቦች ኢስማኤል አብዱል ጋንዩ (በራስ ላይ) እና ፍፁም…
ሊቨርፑል ተጋጣሚውን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በርካታ ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ከሦስቱ ጨዋታዎች ቀደም ብሎ በተደረገው መርሐ-ግብር በሜዳው በርንማውዝን ያስተናገደው ኒውካስል ዩናይትድ 4 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡
እንዲሁም…
ኧርሊንግ ሃላንድ በማንቸስተር ሲቲ እስከ 2034 የሚያቆየውን ኮንትራት ፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቸስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ በቡድኑ እስከ 2034 የሚያቆየውን ውል መፈረሙ ተገለጸ።
የ24 ዓመቱ ኖርዌያዊ አጥቂ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአቋም መውረድ ማሳየቱን ተከትሎ ቡድኑን ሊለቅ ይችላል የሚል ጭምጭምታ ሲሰማ…
ኦሊጎነር ሶልሻየር የቤሽክታሽ አሰልጣኝ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ኦሊጎነር ሶልሻየር የቤሺክታሽ እግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ።
ሶልሻየር የቱርኩን እግር ኳስ ቡድን እስከ 2026 ለማሰልጠን መስማማቱን የተረጋገጡ የዝውውር መረጃዎችን የሚያወጣው ፋብሪዚዮ ሮማኖ በፌስ ቡክ…
ድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታሕሣሥ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በድሬዳዋ ሲደረግ የቆየው ድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ትግራይ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ የተውጣጡ 36 የከፍተኛ ኮርስ…
የኤልክላሲኮ የፍፃሜ ጨዋታ በሳዑዲ አረቢያ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ሱፐር ካፕ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና (ኤልክላሲኮ) የሚያደርጉት የፍጻሜ ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ጨዋታው በሳዑዲ ኪንግ አብዱላህ ስፖርት ሲቲ ስታዲየም ምሽት 4 ሰዓት ይደረጋል፡፡
በሱፐር ካፑ የግማሽ ፍጻሜ…
በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 10 ደረጃን በመያዝ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል አስመዘገቡ።
ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በዱባይ በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያኑ የተሰጣቸውን ቅድሚያ ግምት አሳክተዋል።
በዚህም በሁለቱም…
ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አንድ አቻ ተለያዩ፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ብሩክ በየነ ለሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ማርቲን ኪዛ ለፋሲል ከነማ…
መቻል ስሑል ሽረን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስሑል ሽረ በመቻል 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡
የመቻልን ግቦች ሽመልስ በቀለ በ24ኛው እንዲሁም ግሩም ሀጎስ በ39ኛው ደቂቃ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡
የስሑል ሽረን የማስተዛዘኛ ግብ ደግሞ አስቻለው ታመነ በ53ኛው…