Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የጉዞ ትኬት ዋጋ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ጥር 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ወደ አዲስ አበባ ለሚመጡ ተሳታፊዎች እስከ 15 በመቶ የሚደርስ የጉዞ ትኬት ዋጋ ቅናሽ ማድረጉን ገለፀ።

ዓየር መንገዱ በማህብራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው፥ ለጉባኤው የሚመጡ ሁሉም ተሳታፊዎች የዋጋ ቅናሹ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ገልጿል።

Exit mobile version