Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ሳማሪታንስ ፐርስ ለኢትዮጵያ የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳማሪታንስ ፐርስ የተሰኘው ዓለም አቀፍ ግብረሰናይ ድርጅት የህክምና ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገ።
የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ፥ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ድጋፉን ተረክበዋል።
ድጋፍ በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱ የጤና ተቋማትን ወደ ስራ ለማስገባት የሚውል መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version