Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሴት ዶክተሮችና የህክምና ባለሙያዎች ብቻ የተለያዩ የቀዶ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በሴት ዶክተሮችና የህክምና ባለሙያዎች ብቻ የተመራ የተለያዩ የቀዶ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡

በዓለም ለ111ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ46ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ሃሳብ እየተከበረ መሆኑን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

Exit mobile version