Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ሩጫ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ ኒውዮርክ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን የጎዳና ሩጫ ውድድር አሸነፈች፡፡
አትሌት ሰንበሬ ተፈሪ በኒውዮርክ ከተማ በተካሄደው ዩናይትድ ኤርላይንስ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር አሸንፋለች።
አትሌቷ የግማሽ ማራቶን የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሩን ለማጠናቀቅ 1 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ35 ሴኮንድ የፈጀባት ሲሆን ኬንያዊቷ አይሪን ቼፕታይ ደግሞ ሁለተኛ ወጥታለች።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version