Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ቡድኑ ዛሬ በሴቶች ዓለም ዋንጫ ማጣርያ 3ኛ ዙር ጨዋታውን ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር አካሂዷል፡፡
በደቡብ አፍሪካ ዊትስ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን 3 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡
ግቦቹንም እየሩስ ወንድሙ ፣ የደቡብ አፍሪካዋ ንታንዶ ፋላ ራሷ ላይ እንዲሁም ቁምነገር ካሣ አስቆጥረዋል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version