Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ፋሲካን ምክንያት በማድረግ በመዲናዋ የተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የተሳተፉበት የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ የተለያዩ የሀይማኖት ተከታዮች የተሳተፉበት የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ።

በመዲናዋ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ቤተክርስቲያናትና አካባቢያቸው ላይ የፅዳት ዘመቻው መካሄዱን ከከንቲባ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በክርስትርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በትናንትናው እለት የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት ታስቦ የዋለ ሲሆን፥ በነገው እለት የፋሲካ በዓል ይከበራል።

Exit mobile version