Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ከዕረፍት በተመለሰው ፕሪሚየር ሊግ አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከዕረፍት መልስ ዛሬ ተካሂዷል።
ረፋድ ላይ ሲዳማ ቡናን ከአርባ ምንጭ ከተማ ባገናኘው ጨዋታ አርባ ምንጭ አሸናፊ ሆኗል።
ጨዋታው 2 ለ 1 ሲጠናቀቅ ኤሪክ ካፓይቶ ሁለቱን የማሸነፊያ ጎሎች ለአርባ ምንጭ ከተማ አስቆጥሯል።
የሲዳማ ቡና ማስተዛዘኛ ጎል ደግሞ በሳላዲን ሰዒድ ተቆጥሯል።
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version