Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ አባላት ምርጫ ይፋ ሆኗል፡፡
 
የወንዶች የአግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ በዛሬው እለት ተካሂዷል፡፡
 
በምርጫው ውጤት መሰረት አዲሱ ቃሚሶ ፣ ዶ/ር ዳኛቸው ንገሩ ፣ ሸረፋ ደሌቾ ፣ ሙራድ አብዲ ፣ አሰር ኢብራሂም እና ኡጁሉ አዳይ በአብላጫ ድምፅ መመረጣቸው ተገልጿል፡፡
 
ዶክተር ዳኛቸው ንገሩ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውንም ከፌዴሬሽኑ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
 
 
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version