Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በተለያዩ ከተሞች በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በድምቀት ተከበረ።
 
በዓሉ በጅማ ፣ ባህር ዳር ፣ ሐዋሳ፣ ደብረ ብርሃን፣ ነቀምቴ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሌሎች ከተሞች ነው ሃይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ ነው የተከበረው፡፡
 
በበዓሉ አከባበር ሊቀ ጳጳሳት፣ ካህናት፣ ምዕመናን፣ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች እና የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ታድመዋል።
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version